ከ«ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{infobox| abovestyle=background:#7CB9E8|above=ወንጌል|image=[[File:DSC 0156 - Biblia etíope na catedral de Axum.JPG|thumb|Frame|ከ፩፼ ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ]]

|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8|header1= ሰናይ መልዕክት|headerstyle=background:#7CB9E8|header8=

|label1=|data1=|label2=ፀሐፊዎች|data2=[[የማርቆስ ወንጌል|ቅዱስ ማርቆስ]]
[[ቅዱስ ማትዮስ]]
[[የሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ሉቃስ]]
[[የዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ዮሐንስና]]
[[ቅዱስ ጳውሎስ]]  |label3=|data3= |label4=|data4=|label5=|data5=|captionstyle=|header5=}}
|+ ወንጌል
ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን አዋጅ ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንግስት አዋጅ የሆነውን ወንጌል አስቀድ እንደሰበከ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል (ማቴ.4፡23፣ ማርቆ.1፡14-15) ፡፡ የወንጌል አንኳር መልዕክት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የኃጢአት ሥርየት ነው። ሰዎች ከእግዚአብሄር ቁጣ እንዲተርፉ፤ኃጢአት የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል ክርስቶስ እየሱስ የሰው ልጆች ምትክ ሆኖ መሞቱን፣ መቀበሩን፣ ከሞት መነሣቱን ማወጅ ነው (ሐዋ.13፡28-30፣38። ሮሜ.3፡25-26፣ 1ቆሮ.15፡3-4) ።
| [[File:DSC 0156 - Biblia etíope na catedral de Axum.JPG|thumb|Frame|ከ፩፼ ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ]]

== የወንጌል ዋና መልእክት ምንድነው? ==
የወንጌል አንኳር መልዕክት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የኃጢአት ሥርየት ነው። የድኅነት ሥራ በክርስቶስ ተፈፅሟል የአዋጁ ዋና መልዕክት ነው (ሐዋ.2፡38፣ 5፡31፣ 10፡43፣ 13፡38፣ 26፡18) ። የድኅነት ስራ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለተከናወነ፣ ሰዎች በእርሱ እንዲያምኑ እና የዘላለምን ህይወት እንዲያገኙ የሚነገር የምስራች ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ እንደተናገረው ወንጌል በመስቀል ላይ የተከናወነውን አስደናቂ የድኅነት ስራ የማወጅ ተግባር ነው፣ “መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ..” (1ቆሮ.15፡1-4)። የክርስቶስ ሞት እና ትንሣኤ የወንጌል ማዕከል ነው። ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ የሚታወጅ የመስቀሉ የማዳን ሥራ ነው፣ “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው…” (1ኛ.ጢሞ.1፡15)። ወንጌል ሰዎች ከኃጢአታቸው ንስሃ በመግባት የበደላቸውን ስርየት እንዲቀበሉ ይናገራል፣ “..በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል” (ሉቃ.24፡47) ።

== በወንጌል የተገኘው ደኅንነት ==

የሰው ልጅ በመስቀል ላይ በተሰራው የድኅነት ሥራ በማመን

*የኃጢአት ሥርየትን ያገኛል
*ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት እርቅን ያገኛል
የእግዚአብሔር ልጅ የመሆንን መብት ይጎናፀፋል
*የእግዚአብሔር ዘላለማዊ መንግስት ዜግነትን ያገኛል
*ከእግዚአብሔር ጋር ወደ ቀደመው የፍቅር ህብረት ይመለሳል
*በዚህ ዓለም ሲኖር የዘላለማዊ ተስፋ መታደስን ያገኛል
*ዘላለማዊ አድራሻው ከሞት ወደ ህይወት ይለወጣል
*የምሥራቹን ወንጌል የማወጅ መብትና ብቃትን ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቀበላል
*በኃጢአት ምንክንያት ከሚመጣ የእግዚአብሔር ፍርድ ይድናል

== ኢየሱስ ይሄን ወንጌል ሰብኳል ==
“ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ” (ማርቆ.1፡14-15)። መጽሐፍ እንደሚል “በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው” (ይኋ.3፡36)። በኃጢአት ምክንያት ከሚመጣ የዘላለምም ፍርድ ያመልጣል፣ “በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም..”(ይኋ.3፡18)። ይሄንን የድኸነት ወንጌል ሐዋርያትም ሰብከውታል፣ “ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ” (ሐዋ.2፡38)። የጥንት የቤተክርስቲያን አባቶችም ሰብከውታል።

== ወንጌል በእስልምና ==

“ወንጌል” የሚለው የግሪኩ ቃል “አንጀሊኦን” εὐαγγέλιον ሲሆን “የምስራች” አሊያም “መልካም ዜና” የሚል ፍቺ አለው፣ “ኢንጂል” إنجيل የሚለው የአረቢኛው ቃል “ኢወንጀሊየን” ܐܘܢܓܠܝܘܢ ከሚለው አረማይክ ቃል አቻ ሲሆን ትርጉሙ በተመሳሳይ “የምስራች” ማለት ነው፣ “ኢንጂል” የሚለው ቃል በቁርአን 12 ጊዜ ተጠቅሶ ይገኛል፤ ይህም ወንጌል ለኢሳ የተሰጠው ወህይ ነው፦
19:30 ሕፃኑም አለ እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፤ መጽሐፍም *”ሰጥቶኛል”* ነቢይም አድረጎኛል።