ከ«ኪልቅያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
በስዕል Anatolia_Ancient_Regions_base.svg ፈንታ Image:Map_Anatolia_ancient_regions-en.svg አገባ...
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦
'''ኪልቅያ''' ([[ግሪክኛ]]፡- Κιλικία /ኪሊኪያ/፣ [[አሦርኛ]]፡- ሒላኩ፣ ሒሊኩ) በጥንት ደቡብ-ምሥራቅ [[አናቶሊያ]] (የአሁኑ [[ቱርክ]] አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ።
 
ከሁሉ ቀድሞ በ[[ኬጢያውያን መንግሥት]] ዘመን አገሩ «[[ኪዙዋትና]]» ይባል ነበር። ከዚያ በኋላ [[ሆሜር]] የኪልቅያ ሰዎች የ[[ትሮያ]] ጓደኞች እንደ ነበሩ ይጽፋል።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}