ከ«ቴሌቪዥን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 24፦
በርግጥም የመጀመሪያው በሰፊው ተግባራዊ የሆነ የቴሌቭዥን ስርዓት ስራ ላይ የዋለው በ[[ጀርመን]] አገር ሲሆን ይኸውም በ[[1929 እ.ኤ.አ.]] ነው። በ[[1936 እ.ኤ.አ.]] ([[1928]] ዓም ጀርመን ሃገር ተደርጎ የነበረውን የ[[ኦሎምፒክ ውድድር]] በቴሌቭዥን ሊሰራጭ ቻለ፣ ህዝቡም ውድድሩን እቤቱ ሆኖ ቀጥታ ሲካሄድ ለማየት ቻለ።
 
ከዚያ መጀመርያው ጥቁርና-ነጭ ፕሮግራሚንግ በ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] 1928 ዓም፤ በአሜሪካ 1933 ዓም ተደረገ። በ[[አፍሪካ]] መጀመርያው ጣቢያዎች በ[[1952]] ዓም በ[[ናይጄሪያ]]ና [[ደቡብ ሮዴዝያ]] (አሁን [[ዝምባብዌ]]) ተሰራጩ፣ በ[[ኢትዮጵያ]] የቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎት ([[ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን]]) የጀመረው በ[[1956]] ዓም ሆነ።
 
=== ከለር ቴሌቪዥን ===
መስመር፡ 31፦
ነገር ግን ከለር ቴሌቪዥን ቢፈጠረም ለሚከተሉት ብዙ ዓመታት ስርጭት ባብዛኛው [[ጥቁርና ነጭ]] ብቻ ሆኖ ቀረ። ይሄው ቴክኖዎሎጂው በጣም ውድ፣ በጣም ከባድና በትክክል ያልተስተካከለ ስለ ሆነ ነው። በየጥቂቱ ከ[[1946]] ዓም ([[1954 እ.ኤ.አ.]]) ጀምሮ አገራት ወደ ከለር ስርጭትና ከለሩን ማሳየት የሚችል ቴሌቪዥን ወደ መሸጥ ይዛወሩ ጀመር። በጥር ወር 1946 ዓም [[NBC]] የተባለው አሜሪካዊ ስርጭት ጣቢያ በከፊሉ ወደ ከለር ተሸጋገረ፤ ብዙ ሰዎች ግን ያንጊዜ ከለር ማሳያ ቴሌቪዥን ለመግዛት ገና አልቻሉም ነበር። ከ[[1955]] እስከ [[1959]] ዓም ድረስ ሌሎቹ ትልልቅ አሜሪካዊ ጣቢያዎች ABC እና CBS ደግሞ ወደ ከለር ተዛወሩ፣ የከለርም ተቀባዮች ዋጋ እየተቀነሰ የሚይዩት ሕዝብ ቁጥር ደግሞ ከዚህ በኋላ እየተጨመረ ሄደ፤ ከረጅሙ ጥቁርና-ነጭ ዘመን ቀጥሎ ከለርም በኅብረተሠብ ያመጣው ለውጥ ለግዙፍነቱ በኋላ ኢንተርኔት እንደ ሆነ ያሕል ነው።
 
[[ጃፓን]] በ[[1952]] ዓም፣ [[ሜክሲኮ]] በ1955፤ [[ካናዳ]] በ[[1958]]፣ የ[[አውሮፓ ኅብረት]]ና [[የሶቪዬት ሕብረት]] በ1959፣ [[ኮት ዲቯር]] በ1962፣ [[አውስትራሊያ]] በ[[1967]] ከለር ስርጭትን ጀመሩ። በ[[ኢትዮጵያ]]ም ከለር ስርጭት ከ[[19711976]] ዓም ጀምሮ ተገኝቷል። በ[[1977]] ዓም [[ሮማኒያ]] ከጥቁርና-ነጭ ስርጭት ወደ ከለር ማሰራጨት የለወጠ በዓለም መጨረሻው ሃገር ሆነ።
 
{{መዋቅር}}