ከ«ቴሌቪዥን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 23፦
 
=== ከለር ቴሌቪዥን ===
ከዚያ ቤርድ በ[[ግንቦት 26]] ቀን [[1920]] (ጁላይ 3, 1928 እ.ኤ.አ.) የመጀመሪያውን [[የከለር ቴሌቪዥን]] ስርጨት ሙከራ አደረገ።
 
ነገር ግን ከለር ቴሌቪዥን ቢፈጠረም ለሚከተሉት ብዙ ዓመታት ስርጭት ባብዛኛው [[ጥቁርና ነጭ]] ብቻ ሆኖ ቀረ። ይሄው ቴክኖዎሎጂው በጣም ውድ፣ በጣም ከባድና በትክክል ያልተስተካከለ ስለ ሆነ ነው። በየጥቂቱ ከ[[1946]] ዓም ([[1954 እ.ኤ.አ.]]) ጀምሮ አገራት ወደ ከለር ስርጭትና ከለሩን ማሳየት የሚችል ቴሌቪዥን ወደ መሸጥ ይዛወሩ ጀመር። በጥር ወር 1946 ዓም [[NBC]] የተባለው አሜሪካዊ ስርጭት ጣቢያ በከፊሉ ወደ ከለር ተሸጋገረ፤ ብዙ ሰዎች ግን ያንጊዜ ከለር ማሳያ ቴሌቪዥን ለመግዛት ገና አልቻሉም ነበር። ከ[[1955]] እስከ [[1959]] ዓም ድረስ ሌሎቹ ትልልቅ አሜሪካዊ ጣቢያዎች ABC እና CBS ደግሞ ወደ ከለር ተዛወሩ፣ የከለርም ተቀባዮች ዋጋ እየተቀነሰ የሚይዩት ሕዝብ ደግሞ ከዚህ በኋላ እየተጨመረ ሄደ፤ ከረጅሙ ጥቁርና-ነጭ ዘመን ቀጥሎ ከለርም በኅብረተሠብ ያመጣው ለውጥ ለግዙፍነቱ በኋላ ኢንተርኔት እንደ ሆነ ያሕል ነው።
 
[[ጃፓን]] በ[[1952]] ዓም፣ [[ሜክሲኮ]] በ1955፤ [[ካናዳ]] በ[[1958]]፣ የ[[አውሮፓ ኅብረት]]ና [[የሶቪዬት ሕብረት]] በ1959፣ [[ኮት ዲቯር]] በ1962፣ [[አውስትራሊያ]] በ[[1967]] ከለር ስርጭትን ጀመሩ። በ[[ኢትዮጵያ]]ም ከለር ስርጭት ከ[[1971]] ዓም ጀምሮ ተገኝቷል። በ[[1977]] ዓም [[ሮማኒያ]] ከጥቁርና-ነጭ ስርጭት ወደ ከለር ማሰራጨት የጀመረ በዓለም መጨረሻው ሃገር ሆነ።
 
{{መዋቅር}}