ከ«እግዚዕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot: Changing ሃይማኖት to
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''እግዚዕ''' በ[[ግዕዝ]] ቋንቋ ጌታ ወይም አለቃ ማለት ነው። ይህ ቃል በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] በ[[ግሪክኛ]] Κύριος የሚለውን የማዕረግ ስም ለመተርጎም አገልግሏል።
 
በግዕዝ "እግዚእት" ማለትም እመቤትሴት ጌታ ማለት ሲሆን "እግዚእትነ" ማለት "እመቤታችንሴት ጌታችን" የሚለውን የማዕረግ አጠራር ለማመልከት ይሰራበታል።
 
በዚህም መሰረት "[[እግዚአብሔር]]" የሚለው የ[[አማርኛ]] / የግዕዝ ቃል ከዚህ መሰረታዊ ቃል የተገኘ ሲሆን የፈጣሪን የተጸውዖ ስም (ማለትም [[ይሖዋ]] ወይም [[ያህዌ]] የሚለውን) በመተካት በ[[አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ]] ትርጉሞች ውስጥ ተሰርቶበታል።
 
[[መደብ:ክርስትና]]