ከ«ዶን ወንዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 17፦
ከ[[1722]] ዓ.ም. አስቀድሞ ይህ ወንዝ የ[[አውሮፓ]]ና የ[[እስያ]] ጥንታዊ ጠረፍ ሆኖ ይቆጠር ነበር። በዚያን አመት የአውሮፓ ጠረፍ እስከ [[ኡራል ወንዝ]] እንዲዘረጋ የሚል ሀሣብ ለመጀመርያ ጊዜ ቀረበ።<ref>[http://books.google.com/books?id=jrVW9W9eiYMC&pg=PA8&dq=%22suggested+that+Europe%27s+boundary%22 Europe: A History, by Nirman Davies, p. 8]</ref>
 
በ[[መጽሐፈ ኩፋሌ]] መሠረት (9፡2፣ 6፣ 13) ከምሥራቁ ጫፍ («ራፋ») ጀምሮ በአዞቭ («ሜአት» ወይም «ሜኦት») ባሕር ወዳለው እስከ አፉ ድረስ፣ ይህ ወንዝ («ጤና ወንዝ» ተብሎ) ከ[[ኖኅ ልጆች]] ከ[[ሴም]]ና ከ[[ያፌት]] ርስቶች መካከል የሆነው ጠረፍ ይሠራል። ጠረፉም ከዚያ ከምሥራቁ ጫፍ ቀጥታ ወደ ምሥራቅ ይሄዳል። በኩፋሌ 9፡21 ደግሞ፣ ከምሥራቁ ነጥብ እስከ መነሻው ድረስ ከዚያም ቀጥታ ወደ ስሜን የሆነ መስመር ከያፌት ልጆች ከ[[ጋሜር]]ና ከ[[ማጎግ]] ርስቶች መካከል የሆነው ጠረፍ ነበር። ይህ በተለይ በ[[ጽርዕአራማይስጥ]] ትርጉም ይታያል።
 
በ[[ሀንጋሪ]] [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ፣ ወንድማማች [[ሁኖርና ማጎር]] በዚህ ሸለቆ አዳኞች ሆነው ኖሩ።