ከ«ኮሎምቦ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,436,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 656,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |06|55|N|79|52|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
ኮሎምቦ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ሲሆን እስከ [[1970]] ዓ.ም. ድረስ የአገሩ መቀመጫ ነበር። በ1970 የመንግሥት አስተዳደር ወደ ጎረቤቱ ከተማ ወደ [[ጃያዋርድናፑራሽሪ ጃየዋርደነፑራ ኮቴ|ኮቴ]] ቢዛወርም ኮሎምቦ እስካሁን 'የንግድ ዋና ከተማ' ይባላል።
 
{{መዋቅር}}