ከ«ክርስቶስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
 
'''ክርስቶስ''' ማለት ከ[[ግሪክኛ]] ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም ለ[[መሢሕ]] (ከ[[ዕብራይስጥ]] ''ማሺያሕ'' ወይም «የተቀባ») ትርጒም ነው። በ[[ክርስትና]] እምነት እንደ [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] (ረቢ ይሆሹዓ) ስያሜ ይጠቀማል፤ «የተቀባ» ማለትም [[ወልድ]] (ከ[[ሥላሴ]] አንዱ) ሆኖ ለንጉሥነት ማለት ነው። «በእርሱ የመለከት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና» (ቈላስ. ፪፣፱) በ[[አዲስ ኪዳን]] የተመሠረተ እምነት ነው። በትምህርተ ሥላሰሥላሴ ዘንድ እሱ ብቻ መላው አምላክ ሳይሆን የፈጣሪው ክንድ ወይም አካል ነው፤ እንደ [[አብ]]ና [[መንፈስ ቅዱስ]] ሆኖ ደግሞ በሌሎች ቦታዎች አለ።
 
በ[[ብሉይ ኪዳን]] ደግሞ «መሢሕ» የሚለው ቃል በዕብራይስጡ በ[[መዝሙረ ዳዊት]] 2 እና በ[[ትንቢተ ዳንኤል]] 9 ይገኛል፤ በ[[አዋልድ መጻሕፍት]]ም በዕብራይስጥ ትርጉማቸው ባይተርፉም በተለይ በ[[መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል]]ና በ[[መጽሐፈ ሄኖክ]] ውስጥ አምላክ በምድር እንደ ሰው ልጅ ሆኖ ለመጎብኘትና በመጨረሻ ለዘላለም ለመግዛት እንዳቀደ ይገልጻል። በተጨማሪ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ብዙ ሌሎች ጥቅሶች ስለ መሢሕ እንደሚነብዩ ይታመናል።