ከ«ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

314 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
የማቴዎስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ
(የ81.234.233.22ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።)
Tag: Rollback
(የማቴዎስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ)
ብዙ ምዕራፎችን የያዘው ወንጌል የማቴዎስ ወንጌል ሲሆን ፳፯ ምዕራፎች አሉት። ጥቂት ምዕራፍ ያለው ደግሞ የማርቆስ ወንጌል ነው ይኸውም 16 ምእራፎች አሉት።
ወንጌል በ[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን|ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን]] ትልቅ ክብር የሚሰጠውና አብዝቶ የሚነበብ የ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ክፍል ውስጥ ነው። በቅዳሴ ጊዜ ፤ በሌሊት ጸሎትና በጉባዔያት ወቅት ወንጌል ይነበባል።
 
* [https://www.jw.org/am/የሕትመት-ውጤቶች/ቪዲዮዎች/#am/mediaitems/BibleBooks/pub-nwtsv_400_VIDEO የማቴዎስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ]
* [https://www.jw.org/am/የሕትመት-ውጤቶች/መጻሕፍት/ኢየሱስ/ ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት]
[[መደብ:ክርስትና]]
[[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]]
7

edits