ከ«ዝግመተ ለውጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ዝግመተ ለውጥ—ሐቁን ከመላ ምቶች መለየት
መስመር፡ 9፦
 
የሰው ልጅ [[ሐብለ በራሂ]] (ክሮሞሶም) ከሕያዋን ሁሉ በተለይ ለ[[ቺምፓንዚ]] [[ጦጣ]] ሐብለ በራሂ ዝምድና እንዳለው ተገልጿል። ቺምፓንዚ ግን እንደ ሰው ልጅ ሳይሆን ሌሎችን እንስሳት ወይም አትክልት ለማዳ ለማድረግ እንዳልተዘጋጀ ግልጽ ነው። በዝርዝሩ ስንመልክተው፣ የሰው ልጅ ሐብለ በራሂና የቺምፓንዚ ሐብለ በራሂ የሚለያዩ በአንዱ እሱም በሰዎች [[፪ኛው ሐብለ በራሂ]] ሲሆን፣ በቺምፓንዚ ግን በዚያው ሥፍራ ሁለት ልዩ ልዩ አጫጭር ሐብለ በራሂዎች አሉዋቸው። ከዚህ መረጃ የቺምፓንዚ ሐብለ በራሂ ወደ ሰው ልጅ ሐብለ በራሂ ለመቀይር፣ እነዚህ ሁለት ልዩ ልዩ አጫጭር ሐብለ በራሂዎች አንድላይ በትክክል በፍጹምነት በጥንቃቄ በእቅድ ማጋጥምና ማዋኸድ አስፈለገ። ይህ ድርጊት ተዓምር መሆን ነበረበትና ለ«ባለምያ ንድፍ» እንደ ማስረጃ ይቆጠራል። ስለዚህ የሰው ልጅ ክሮሞሶም በአንድ ትውልድ መከሠት ነበረበት እንጂ በብዙ ሚሊዮን ዘመን ዝግታዊ ሂደት የሚለወጥ አይመስልም፤ የሰው ልጅ በራሂ አራያ ከቺምፓንዚ በራሂ አራያ የተለወጠበትም ዘመን ከ6000 ዓመታት በፊት አይሆንም ይላል።
 
* [https://www.jw.org/am/የሕትመት-ውጤቶች/መጻሕፍት/ሕይወት-የተገኘው-በፍጥረት-ነው/ዝግመተ-ለውጥ-ሐቁን-ከመላ-ምቶች-መለየት/ ዝግመተ ለውጥ—ሐቁን ከመላ ምቶች መለየት]