ከ«ብራዚል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 28፦
 
== ባሕል ==
የብራዚል ብሔራዊ ጭፈራ [[ሳምባ (ጭፈራ)|ሳምባ]] ይባላል። ሳምባ እግሮቹ በፍጥነት የሚፈራረቁበት ጭፈራ ነው። የብራዚል ዘመናዊ ሙዚቃ አይነተኛ ሚና ይጫወታል፤ አንዱ አይነት [[ቦሦ ኖቫ]] የሚባለው ነው። ቦሦ ኖቫ በ[[1950ዎቹ]] በ[[ሪዮ ደ ጃኔይሮ]] ከተማ የተለማ እንደ [[ጃዝ ሙዚቃ]] የመሰለ ሙዚቃ ዘውግ ነው።
 
ኗሪዎቹ ለእግር ኳስ ያላቸው ፍቅር አይበለጠም። ብዙ ሚሊዮን አድናቂዎች አሉት።