ከ«ተውላጠ ስም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ፍቅር ነህ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ተውላጠ ስም''' በ[[ሰዋስው]] ለሰው ወይም ነገር [[ስም]] ምትክ ሊሆን የሚችል ተራ ቃል ነው።
ፍቅር ነህ
 
==ምድብ ተውላጠ ስም==
 
በ[[አማርኛ]] ዋና ምድብ ተውላጣ ስሞች እንዲህ ናቸው፦
 
* 1ኛ ነ. ፡ እኔ
* 2ኛ ነ. ፡ አንተ / አንቺ / እርስዎ
* 3ኛ ነ. ፡ እርሱ / እርሷ / እርሳቸው
* 1ኛ ብ. ፡ እኛ
* 2ኛ ብ. ፡ እናንተ
* 3ኛ ብ. ፡ እነርሱ
 
እያንዳንዱ ቋንቋ ለየራሱ የተለየ ምድብ ተውላጠ ስም አከፋፈል ዘዴ አላቸው፤ እንደ ጾታ፣ ቁጥር ወይም ለተናጋሪዎች ግንኙነት ወይም ክብር ረገዶች የተመሠረተ አከፋፈል ሊሆን ይችላል።
 
{{መዋቅር-ቋንቋ}}
 
[[መደብ:ሰዋስው]]