ከ«ክርስትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
reverted content blanking, use talk page if you have an issue
መስመር፡ 1፦
'''ክርስትና'የሚለው'' ቃልበ[[ኢየሱስ መጽሐፍክርስቶስ]] ቅዱስ([[1ኛ ላይክፍለዘመን]] በቀጥታዓ.ም.) የሌለ እና ከሦስተኛው ክፍለ ዘመን በኃላ ቃሉ አገልግሎት ላይ የዋለ ሲሆን በክርስቲያኖችሕይወትና ትምህርት የተመሠረተ እምነት ነው።
 
የክርስትና መጀመርያ የሚተረክበት [[አዲስ ኪዳን]] በተለይም [[ወንጌል]]ና [[የሐዋርያት ሥራ]] ነው። [[የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ]] እንደሚለው ረቢ ኢየሱስ በ[[ይሁዳ]] ክፍላገር ገና ሲያስተምር፣ ደቀ መዝሙሩ [[ባርናባስ]] በ[[ሮሜ]] ከተማ አደባባይ ቆሞ ኢየሱስ [[መሲኅ]] መሆኑን አዋጀ፤ ይህ ታሪክ ግን አሁን በምዕራባውያን መምኅሮች ዘንድ አጠያያቂ ሆኗልና በሰፊ አይታወቅም። በሌላ ልማድ ኢየሱስ ለ[[ኦስሮኤና]] ንጉሥ ለ[[5ኛው አብጋር]] ደብዳቤ ጻፈ፣ ታዓምራዊ መልክም እንደ ላካቸው ይባላል ([[የጄኖቫ ቅዱስ መልክ]]ን ይዩ።)
ክርስቲያን የሚለው ቃል ግን መጀመርያ የሚተረክበት [[አዲስ ኪዳን]] በተለይም [[ወንጌል]]ና [[የሐዋርያት ሥራ 11፥26]] ነው። ስሙንም ያወጡት ጠላቶች ናቸው። "ክርስቲያን" ማለት ቅቡዓን፣ መሲሐውያን፣ ክርስቶሳውያን ማለት ነው።
 
በወንጌል መሠረት ኢየሱስ ከተሰቀለ በኋላ፣ እንደገና በሕይወት ከመቃብር ተነሥቶ ለደቂቀ መዝሙሮቹ እንደገና ታይቶ ከዚያ ወደ ሰማይ ዓረገ። ከዚህ በኋላ የ[[አይሁድ]] ጉባኤ [[ቅዱስ ጴጥሮስ|ጴጥሮስ]]ንና ሌሎችን ሐዋርያት አስገረፋቸው፣ በኢየሱስ ስም እንዳያስተምሩ ከለከሉዋቸው። ጴጥሮስ ግን፦ «ከሰው ይልቅ ለ[[እግዚአብሔር]] ልንታዘዝ ይገባል» ብሎ መለሳቸው (የሐዋርያት ሥራ 5:29)።
በ41 ዓም የሮሜ ቄሣር ክላውዴዎስ «አይሁዶችን» ከሮሜ ከተማ ባሳደዳቸው ዘመን፣ ብዙዎቹ ክርስቲያኖች እንደ ነበሩ ይመስላል። ክርስቲያኖች በሮሜ መንግሥት ብዙ ጊዜ እስከ 303 አም ድረስ ከቄሣሮቹ መከራዎች ቢያገኙም፣ ሃይማኖቱ ግን ምንጊዜም እየተበዛ ነበር።
 
[[የኢየሱስ ወንድም ያዕቆብ]] በ[[ኢየሩሳሌም]] የቤተክርስቲያን መጀመርያ መሪ ሆኑ። ከትንሽ በኋላ አይሁድ ያልሆኑ አሕዛብ ምዕመናን እንዲሆኑ ፈቀደ፣ [[ግርዘት]] ወይም ሌሎች የ[[ሕገ ሙሴ]] ከባድ ደንቦች አላስገደዳቸውም፣ ነገር ግን ከሕገ ሙሴ «ለጣዖት ከተሠዋ፣ ከደምም፣ ከተናቀም (ከመብላት)፣ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ» አስገደዳቸው (የሐዋርያት ሥራ 15)። ከዚያ በተለይ በ[[ቅዱስ ጳውሎስ]] ስብከት ምክንያት ክርስትና ወንጌልም በቶሎ በ[[ሮማ መንግሥት]] እስከ ሮሜ ከተማ ድረስ ተስፋፋ። በተጨማሪ ልዩ ልዩ ሐዋርያት ወንጌሉን እስከ [[አክሱም መንግሥት]]ና እስከ [[ሕንድ]] ድረስ ቶሎ ወሰዱ።
የአይሁዶች ትምህርት ግን በረቢ አኪቫ በን ዮሴፍ መሪነት በሌላ አቅጣቻ ሄዶ አዋልድ መጻሕፍት ከብሉይ ኪዳን አጠፉና ተልሙድ በተባለ ጽሑፍ አዳዲስ ትምህርቶችን ፈጠሩ። ስለዚህ የሮሜ ንጉሥ ቤስጳስያን የኢየሩሳሌምን ቤተ መቅደስ በ62 ዓም ካጠፋ በኋላ፣ አይሁድና እና ክርስትና እንደተለያዩ ሃይማኖቶች ተቆጥረዋል።
 
በ41 ዓም የሮሜ ቄሣር [[ክላውዴዎስ]] «አይሁዶችን» ከሮሜ ከተማ ባሳደዳቸው ዘመን፣ ብዙዎቹ ክርስቲያኖች እንደ ነበሩ ይመስላል። ክርስቲያኖች በሮሜ መንግሥት ብዙ ጊዜ እስከ [[303]] አም ድረስ ከቄሣሮቹ መከራዎች ቢያገኙም፣ ሃይማኖቱ ግን ምንጊዜም እየተበዛ ነበር።
በ303 ዓም ክርስትና በሮሜ መንግሥት በጋሌሪዎስ ዘመን ሕጋዊ ሆነ። የሚቀጠለው ቄሳር ቆስጠንጢኖስ በመጋቢት 10 ቀን 313 ዓ.ም. በአዋጅ እሑድ ለሮማ ዜጎች ሁሉ ስለ ጣኦቱ አፖሎ የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ። በኋላ በ317 ዓም እርሱ የንቅያ ጉባኤ ጠራ፣ በዚህ ጉባኤ በዚያን ጊዜ በዕብራይስጥ የተገኙት ጸሐፍት ብቻ (አዋልድ መጻሕፍት ሳይሆኑ) በብሉይ ኪዳን እንዲቀበሉ ተስማሙ። ከጥቂት ዓመታት በኋላ ቆስጠንጢኖስ እራሱ ተጠመቀ። ከዚያስ የሮሜ ቤተ ክርስቲያን የአይሁዶችን «አጭር» ብሉይ ኪዳን የሚያጸድቀው ምንም ቢሆንም፣ እንደ አስርቱ ቃላት ሰንበት በቅዳሜ የከበሩት ሁሉ እንደ «አይሁዳውያን» ሀራ ጤቆች በአውሮጳ ይቆጠሩ ጀመር።
 
የአይሁዶች ትምህርት ግን በረቢ [[አኪቫ በን ዮሴፍ]] መሪነት በሌላ አቅጣቻ ሄዶ [[አዋልድ መጻሕፍት]] ከብሉይ ኪዳን አጠፉና [[ተልሙድ]] በተባለ ጽሑፍ አዳዲስ ትምህርቶችን ፈጠሩ። ስለዚህ የሮሜ ንጉሥ [[ቤስጳስያን]] የኢየሩሳሌምን [[ቤተ መቅደስ]] በ62በ[[62]] ዓም ካጠፋ በኋላ፣ አይሁድና እና ክርስትና እንደተለያዩ ሃይማኖቶች ተቆጥረዋል።
 
በ303 ዓም ክርስትና በሮሜ መንግሥት በጋሌሪዎስበ[[ጋሌሪዎስ]] ዘመን ሕጋዊ ሆነ። የሚቀጠለው ቄሳር [[ቆስጠንጢኖስ]] በመጋቢት በ[[መጋቢት 10]] ቀን [[313]] ዓ.ም. በአዋጅ [[እሑድ]] ለሮማ ዜጎች ሁሉ ስለ ጣኦቱ [[አፖሎ]] የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ። በኋላ በ317በ[[317]] ዓም እርሱ [[የንቅያ ጉባኤ]] ጠራ፣ በዚህ ጉባኤ በዚያን ጊዜ በዕብራይስጥ የተገኙት ጸሐፍት ብቻ (አዋልድ መጻሕፍት ሳይሆኑ) በብሉይበ[[ብሉይ ኪዳን]] እንዲቀበሉ ተስማሙ። ከጥቂት ዓመታት በኋላ ቆስጠንጢኖስ እራሱ ተጠመቀ። ከዚያስ [[የሮሜ ቤተ ክርስቲያን]] የአይሁዶችን «አጭር» ብሉይ ኪዳን የሚያጸድቀው ምንም ቢሆንም፣ እንደ [[አስርቱ ቃላት]] [[ሰንበት]] በቅዳሜበ[[ቅዳሜ]] የከበሩት ሁሉ እንደ «አይሁዳውያን» ሀራ ጤቆች በአውሮጳበ[[አውሮጳ]] ይቆጠሩ ጀመር።
 
በዚህ ዘመን ያህል ብዙ ሌሎች ተወዳዳሪ ትምህርቶች በሮሜ መንግሥት ይሄዱ ነበር፣ በተለይም፦
 
*[[የአሪያን ቤተ ክርስቲያን]] - በመሪያቸው [[አሪዩስ]] ትምህርት ኢየሱስ ወይም ወልድ ከእግዚአብሔር አብ በታች የተለየ አምላክ ነበር እንጂ [[ሥላሴ]]ን አላስተማረም። ይህ እምነት በብዙ [[ጀርመናውያን]] ብሔሮች ለጊዜ ይቀበል ነበር።
*[[ሞንታኒስም]] - ነቢያቸው [[ሞንታኑስ]] «እኔ [[ፓራቅሌጦስ]] ([[መንፈስ ቅዱስ]]) ነኝ» ብሎ ሰበከ።
Line 23 ⟶ 28:
ኢየሱስ አንድ «ተዋሕዶ» ጸባይ (ሰውና አምላክ) ያመነበት ወገን እንዲህ ካልሆነ ፈጣሪ ወደ ፍጥረቱ በፍጹምነት ተዋሕዶ ካልገባ በቀር የሰውን ልጅ አያድንም ነበር ባዮች ነበሩ። ነገር ግን የኢየሱስ «ሁለት ጸባዮች» ትምህርት ወዳጅ ወገን በመጨረሻ በ[[ፓፓ]] [[ኬልቄዶን ጉባኤ]] ([[443]] አም) ስለ ተቀበለ፣ የሮሜ ፓፓ ከሌሎቹ ጳጳሳት (የ[[እስክንድርያ]]፣ የ[[አንጾኪያ]] ጳጳሳት) ተለያየ። እስካሁንም ድረስ ተዋሕዶ የተባሉት አብያተ ክርስቲያናት መጀመርያ ፫ቱ ጉባኤዎች (ንቅያ፣ ቁስጥንጥንያ፣ ኤፌሶን) ብቻ የሚቀበሉ ናቸው እንጂ የኬልቄዶን ጉባኤ አይቀበሉም።
 
እስከ 777 ዓም ድረስ በ[[ጥምቀት]] ሥርዓት ወደ ክርስትና የገቡት በጠቅላላ በፈቃደኝነትና በሰላም ነበር። ከነዚህ መካከል ብዙ ሕዝቦች ክርስትናን ተቀበሉ ([[የመንግሥት_ሃይማኖት#የክርስትና_መስፋፋት|የክርስትና መስፋፋት]] ይዩ።) በ777 ዓም ግን የ[[ፍራንኮች]] ንጉሥ [[ካሮሉስ ማግኑስ]] የ[[ሳክሶኖች]] ብሔር (በ[[ጀርመን]] የቀሩትን ሕዝብ) በግድና በዛቻ አስጠመቁዋቸው። ጀርመኖች ደግሞ በበኩላቸው ዞረው የ[[ባልቲክ ቋንቋ]] ተናጋሪ ነገዶችን (በተለይ [[ላትቪያ]]፣ [[ሊትዌኒያ]] እና የቀድሞው [[ፕሩሳውያን]]) በጨካኝ ጦሮች አስጠመቁዋቸውና እንደ ባርዮች ያህል አደረጉዋቸው። ከነዚዎች ጉዳዮች በስተቀር ግን በክርስትና ታሪክ በአጠቃላይ አብዛኞቹ ብሔሮች የገቡት በሰላምና በፈቃደኝነት ሆኖዋል።
 
==ቋንቋዎች==
ኢየሱስ የሰበከው ወንጌል በተለይ በ[[አረማይስጥ]]ና በ[[ዕብራይስጥ]] እንደ ነበር ይታመናል። [[ግሪክኛ]] ደግሞ በዙሪያው በሰፊ ይነገር ነበርና የአዲስ ኪዳን መጀመርያ የምናውቀው ቅጂ ግሪክኛ ነው። በሉቃስና ዮሐንስ ወንጌላት ዘንድ በመስቀል የተጻፉት ልሳናት ዕብራይስጥ፣ ግሪክኛና [[ሮማይስጥ]] ስለ ሆኑ እነዚህም ለዚያው ይከበራሉ። አዲስ ኪዳን በኋላ የተተረጎመባቸው ሌሎች ልሳናት ደግሞ እንደ ክቡራን ቋንቋዎች ተቆጠሩ፤ [[ግዕዝ]]፣ [[ቅብጥኛ]]፣ [[አርሜንኛ]]፣ [[ጥንታዊ ስላቭኛ]] እና ሌሎች በአብያተ ክርስትያናት መደበኛ ሆኑ። በአሁኑ ጊዜ አዲስ ኪዳን ወይም ቢያንስ ወንጌል በብዙ ሺህ የሰው ልጅ ቋንቋዎች ተተርጎመዋል።
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}