ከ«እንጀራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 3፦
 
== አዘገጃጀት ==
አስፈላጊ
ጥቁር ወይም ነጭ የጤፍ ዱቄት
የጤፍ እርሾ
አመቺ ማቡኪያ
መጋገሪያ ምጣድ
የምጣድ ማሰሻ (የተወገጠ ጎመንዘር)
ለሊጥ ማዞርያ የሚያመች እቃ
መሶብ እና እንጀራ ማውጫ ሰፊድ
 
አሰራር
1. የጤፉን ዱቄት እንዳስፈላጊነቱ ቀንሶ በማቡኪያ ውስጥ ማድረግ እና እርሾውን ጨምሮ ማቡካት
2. ቡኮው ውሃ እንዲያቀር ቀጠን ማድረግ ከዛም መክደን
3. ከሶስት ቀን በሇላ ያቀረረውን እርሾ መድፋት
4. እናም በድስት ለ ቡኮው በቂ የሚሆን ውሃ አፍልቶ ከ ቡኮው ቆንጥሮ እያማሰሉ መጨመር (አብሲት መጣል)
5. አብሲቱ በረድ ሲል ቡኮው ላይ መጨመር እና ቡኮው ሳይቀጥንሳይወፍር አዋህዶ ኩፍ እንዲል ከድኖ ማቆየት
6. ሊጡ ኩፍ ሲል ምጣዱን ማስማት እና በመጥለቂያ እየቀነሱ መታዱላይ ማዞር (መጋገር )
7. አክንባሎ ወይም የምጣዱን ክዳን መክደን እና ትንሽ ቆይቶ እንጀራውን ማውጣት
 
==ሊተረጎም የሚገባ ==