ከ«ቄኔዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ቄኔዝ''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ קְנָז /ቅናዝ/) በ[[ብሉይ ኪዳን]] መሠረት የ[[ካሌብ]] ታናሽ ወንድምና የእስራኤል መስፍን [[ጎቶንያል]] አባት ነበር። ([[መጽሐፈ ኢያሱ]] 15:17፣ [[መጽሐፈ መሳፍንት]] 1:13፣ [[፩ መጽሐፈ ዜና መዋዕል]] 4:13።) ከዚህ በላይ በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ስለዚያው ቄኔዝ ሌላ መረጃ አይሰጠም።
 
አንድ ሌላ ጥንታዊ የአይሁዶች ታሪክ ከ62 ዓም አስቀድሞ የተጻፈው «[[የመጽሐፈየመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነት]]» ([[ሮማይስጥ]]፦ Liber Antiquitatum Biblicarum) ይባላል። በዚህ ታሪክ ዘንድ፣ የእስራኤላውያን መሪ [[ኢያሱ ወልደ ነዌ]] ካረፈ በኋላ፣ ይህ ቄኔዝ ለመጀመርያው መስፍን በ[[ጡሚም]] ተመረጠ፤ ለ57 ዓመታት እስራኤላውያንን መራቸው። ስለ ቄኔዝ አገዛዝ ታሪክ አንዳንድ ምዕራፍ ይጽፋል።
 
ከዚህ በኋላ ሌላ ሰው [[ዜቡል]] ተሾመባቸው፣ ዜቡልም ለ25 ዓመት መራቸው። ከዚህም በኋላ እስራኤላውያን በ[[እግዚአብሔር]] ፊት እንደገና ክፉ ሆኑና በ[[ሓጾር]] ንጉሥ [[ኢያቢስ]] ስር ለ20 ዓመታት ተገዙ። ስለዚህ፣ ይህ ሰነድ በመጽሐፈ መሳፍንት የተጠቀሱትን የ[[ኲሰርሰቴም]] (8 አመታት)፣ የጎቶንያል (40 ዓመታት)፣ የ[[ዔግሎም]] (18 ዓመታት)፣ እና የ[[ናዖድ]] (80 ዓመታት) ዘመናትን ይዘልላል።
መስመር፡ 7፦
በአንድ የ[[ዮሴፉስ]] ቅጂ ደግሞ ለጎቶንያል ስም በፈንታው «ቄኔዝ» አለው። አንድ ሌላ ሰነድ «የነቢያት ሕይወቶች» (ወይም «[[ሐሣዊ አጲፋኖስ]]») እንዳለው፣ ነቢዩ [[ዮናስ]] የተቀበረው «በቄኔዝ ዋሻ ውስጥ ሲሆን እሱም በግርግሩ ወቅት የአንዱ ነገድ መስፍን ነበረ።»<ref>[http://www.sacred-texts.com/bib/bap/bap41.htm#fn_98 «የመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነት» ወይም «ሐሣዊ ፊሎ»]</ref>
 
በመጽሐፈ መሳፍንት የኲሰርሰቴም ዘመን ኢያሱ ካረፈ በኋላ ባልተወሰነ ጊዜ ሆነ። ስለዚህ ስለ ቄኔዝና ዜቡል ዘመኖች ያለው ትዝታ ትክክል ከሆነ፣ እነዚህ 82 ዓመታት ከኢያሱ በኋላ እና ከኲሰርሰቴም በፊት (1587-1505 ዓክልበ.) መሰካት ነበረባቸው።
 
«''የመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነት''» እንደሚለው የቄኔዝ ወንድም ስም የካሌብ ልጅ «ሴናሚያስ» ይባላል። እንዳጋጣሚ በሌሎች ሰነዶች በሶርያ [[ያምኻድ]] ከ1587-1575 ዓክልበ. ግድም የገዛው [[እርካብቱም]] ከ«[[ሃቢሩ]]» አለቃ ከ«ሸሙመ» ጋር ስምምነት አደረገ። በአንዳንድ መምህር ዘንድ ይህ ዕብራውያን በዚያው ወቅት በከነዓን ሃይለኛ እንደ ሆኑ ያሳያል።
 
[[መደብ:የብሉይ ኪዳን ሰዎች]]