ከ«ንብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 6፦
ንብ [[አበባ]]ዎች ባሉበት ሁሉ ትገኛለች፤ የንብ አካላቷ በሦስት ክፍል ይከፈላል፤ አንደኛው ክፍል የምታሸትበት፣ የምትዳስስበት፤ የምትሰግበት፣ በግንባሯ በስተቀኝና በስተግራ ሁለት ቀጫጭን ነገሮች እንደ ቀንድ የሆኑ አሏት፤ ደግሞ በዚህ በገጿ ላይ ሁለት ትልልቅ ጠፍጣፋ ዓይኖች በግራና በቀኝ ሆነው ለማየት የሚያስችሏት በሌሎች ትንንሽ ዓይኖች የተሞሉ አሏት።
ሁለተኛው ክፍል የአካሏ ክፍል ፀጉራሞች የሆኑ በአበባ ውስጥ ያለውን ኔክታር ማለትም ፈሳሽ ነገር ስትመጥ የአበባ ዱቄት የምታመጣባቸው ስድስት እግሮች፣ ሁለት ወፈር ያሉ ክንፎችና ሌሎች ሁለት ሳሳ ያሉ ክንፎች በጠንካሮች ሥር የሆኑ አሏት።
በሦስተኛው የአካላት ክፍሏ እንደ አንጓ ክርክር ያላቸው መተንፈሻዎች የምትነድፍበትና የተበላሸውን የምታስወጣበት አሏት።<ref> ተክለማርያም ፈንታዬ፤ "ኆኀተ ጥበብ ዘ ሥነ ጽሑፍ"፤ [[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ/ም፦ ሪፕርተር፣ ፌርማታ ([[ታኅሣሥ ፳፬]] ቀን [[2005|፳፻፭]] ዓ.ም)</ref>
ከፍራፍሬ ከሚገኘው የአበባ ዱቄት ምግቧን ትብላለች፤ ይህንን የተፈጥሮ ሥርአት የነደፈላት አምላካችን አላህ ነው፦
16፥69 «ከዚያም *ከ*ፍሬዎች ሁሉ ብይ፡፡ ثُمَّ كُلِي مِن كُلِّ الثَّمَرَات
መስመር፡ 15፦
 
==ማጣቀሻ እና ምንጮች==
*[https://t.me/Wahidcom ✍ ከወንድም ወሒድ ዑመር]
https://t.me/Wahidcom
 
<references/>
 
*
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ንብ» የተወሰደ