ከ«ፊሊፒንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 13፦
|የመሪዎች_ስም = [[ሮድሪጎ ዱቴርቴ]] <br /> [[ሌኒ ሮብሬዶ]]
|ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ፊሊፒንኛ]]<br />[[እንግሊዝኛ]]
|የገንዘብ_ስም = [[ፊሊፒንስ ፐሶፔሶ]] (₱)
|የመሬት_ስፋት = 300,000
|የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 72
መስመር፡ 28፦
 
=== ባህል ===
ብዙ ልዩ ልዩ ቋንቋዎችና ብሔሮች በፊሊፒንስ ይገኛሉ። ዋና መደበኛው ቋንቋ [[ፊሊፒንኛ]] የ[[ተጋሎግኛ]] ይፋዊ አይነት ነው። ከባህሎቹ ልዩነት የተነሣ፥ በደሴቶቹ ላይ ብዙ ልማዳዊ የ[[ሙዚቃ]] አይነቶች አሉ። ከነዚህ ልዩ ልዩ ሙዚቃዊ ፈሊጦች ጋራ በፊሊፒኖ ባህል የተለያዩ ልማዳዊ ጭፈራ አይነቶች ይሄዳሉ። ለምሳሌ [[ቲኒክሊንግ]]፣ [[ካሪኖሳ]] እና [[ሲንግኪል]] የተባሉ ጭፍራዎች አሉ። በፊሊፒንስ አንዳንድ ጎሣ የተወሳሰበ ብርድ ልብስ ሽመና ስለ መሥራታቸው ዕውቅና አላቸው። ሌሎች ጎሣዎች ጌጣጌጥ ከ[[ሉል]]ና ከቀይ መንቁራ ወዘተ. ይሠራሉ። ከሁሉ ቀላል ኑሮ በሩቅ ደን ቦታዎች የሚገኙ ጎሣዎች እስካሁን ድረስ በትንፋሽ የሚነፋ ፒፓ (ፍላጻን ለመውረር) ለማደን እንደ መሣርያ ይጠቅማሉ። በፊሊፒንስ ብቻ የሚማሩ የትግል (ቡጢ) ሥነ ሥርዐቶች ለምሳሌ [[አሚስ]] እና [[ኤስክሪማ]] ይታወቃሉ።
 
ጨዋታ በፊሊፒንስ በተለይም [[ቢሊያርድስ]] ([[ከረንቦላ]]ን የሚመስል)፣ [[ቦውሊንግ]]ና [[ሰንጠረዥ]] (ቼዝ) ይወደዳሉ። [[እግር ኳስ]]ና [[ቡቅሻ]] ደግሞ በጣም ይወደዳሉ።