ከ«ሩዋንዳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 28፦
|የግርጌ_ማስታወሻ =
}}
'''ሩዋንዳ''' (ኪኛሯንዳ፦ /እርጓንዳ/) ወይም በይፋ '''የሩዋንዳ ሪፐብሊክ''' በምሥራቅ እና መካከለኛው [[አፍሪካ]] የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከ[[ዩጋንዳ]]፣ [[ታንዛኒያ]]፣ [[ቡሩንዲ]] እና [[ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ]] ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሀይማኖት [[ክርስትና]] ሲሆን ዋናው ቋንቋ [[ኪኒያሩዋንዳ]] ነው።
 
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት [[ፖል ካጋሜ]] ሲሆኑ ወደ ስልጣን የወጡት በ2000 እ.ኤ.አ. ነው። ሩዋንዳ በ[[ሙስና]] ዘንድ ከአጎራባች አገራት የተሻለች ብትሆንም በ[[ሰብዓዊ መብት]] ረገጣ በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ትተቻለች።