ከ«ካምቦዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 25፦
 
[[የመንግሥት ሃይማኖት]] አሁን [[ቡዲስም]] ሲሆን ከ[[1967]] እስከ [[1981]] እ.ኤ.አ. ድረስ [[ማርክሲስም-ሌኒኒስም]] ነበረ።
 
==ስያሜ==
 
ስሙ '''ካምቦዲያ''' ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የ[[ካምቦጅ]] ብሔር ከ[[ሕንድ]] [[አርያኖች]] ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የደረሰ ከጥንታዊው [[ፋርስ]] ንጉሥ [[ካምቦሲስ]] እንደ ተሰጠ ተብሏል።