ከ«መቀሌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Fixed typo, and modify content
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{የቦታ መረጃ
| ስም = መቀሌመቀለ
| ኗሪ_ስም = መቐለ
| ቦታ_ዓይነት = ከተማ
መስመር፡ 21፦
| east_west = E
}}
'''መቀሌመቀለ''' ([[ትግርኛ]]፦ መቐለ) የ[[ትግራይ]] ክልል [[ዋና ከተማ]] ናት። ከ[[አዲስ አበባ]] 783 ኪ.ሜ. ወደ ሰሜን ትገኛለች። ከ300,000 አስከ 350,000 የሚገመት የሕዝብ ብዛት ስላላት ከሰሜን [[ኢትዮጵያ]] ትልቋ ከተማ ያደርጋታል። መቀሌመቀለ ለ[[ዮሐንስ ፬ኛ]] ዋና ከተማ በመሆን በ[[19ኛው ክፈለ ዘመን]] ነው የተመሠረተችው። መቀሌመቀለ [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች በንግድና ትምህርታዊ ማዕከላዊነትዋ ትታወቃለች። እጅግ ታላቅና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ በታላቁ አፍሪካዊ ጄነራል ራስ አሉላ አባ ነጋ የተሰየመ [[መቀሌመቐለ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ|አየረ ማረፊያ]] አላት። በተጨማሪም እንደነ መስፍን ኢንዱስትርያል፣ መሰቦ ሲሚንቶ፤ታላላቅሲሚንቶ፤ ሌሎች ፋብሪካዎችና ዩኒቨርሲቲ መቐለም በከተማዋ ይገኛሉ።
<gallery>
ስዕል:Mekele1890.jpg| መቀሌመቀለ (1890 ዓ.ም.)
</gallery>
 
መስመር፡ 30፦
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]]
[[መደብ:መቀሌመቀለ]]