ከ«ደርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 337091 ከ196.188.112.138 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 23፦
 
== የጊዚያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ==
ንጉሱ ከስልጣን ከተነሱ በኋላ [[ጄኔራል አማን አንዶም]] የጊዚያዊ ወታደራዊ ደርግ ዋና ሊቀመንበር ሆኖ በመሾም፣ አዲሱ ስርዓት መስከረም፣ 1967 ተጀመረ። ደርግ በዚህ አኳሃን ስልጣን ላይ እንደወጣ አዲስ ረቆ የነብረውን [[ህገ መንግሥት]] እና የነበረውን [[ፓርላማ]] ወዲያው ሰረዘ። የአማን ተግባር በተለይ ለአለም ፈገግ የሚል መልክ ማሳየትና እጅ መጨበጥ ነበርና ከሁለት ወር በኋላ መንግስቱ አስገድሎት ሌላ አሻንጉሊት መሪ ተፈሪ በንቲ በሥፍራው አስቆመ።