ከ«የኦርኾን ጽሑፎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Bot-assisted disambiguation: ብር - Changed link(s) to ብር (ብረታብረት)
 
መስመር፡ 8፦
«ኦቱከን ከእርሱ አገራት ሊገዙ የሚቻልበት ቦታ ነው... ሁልጊዜ ከኦቱክን ብትገዙ ከዚያም ቅፍለቶችን ብትልኩ ምንም ችግር አይኖርህም...»
 
በጽሑፎቹም ደግሞ መሪያቸው (ቃጋናቸው) ቢልጌ እንደሚተርከው፣ ቅድም-አያቶቹ ወደ አራት አቅጣጮቹ ዘምተው ጎረቤቶቻቸውን ሁሉ ይገዙ ነበር፤ ነገር ግን ከዚያ በኋላ ቱርኮች ወደ ቻይና ቀርበው፣ ቻይናዎች በ[[ወርቅ]]፣ [[ብር (ብረታብረት)|ብር]]፣ [[ማሽላ]] ([[አረቄ]]) እና በተለይ በ[[ሐር]] ሀብታሞች ስለ ነበሩ ቱርኮቹን አታለሏቸው፣ መጥፎ ሐር ለሚርቁ፣ ጥሩ ሐር ለሚቀርቡ ሕዝቦች እንሰጣለን በማለት እንዲቀርቡ አታለሏቸውና በየጥቂቱ ተገዥ አደረጓቸው፣ ቱርኮችም ለሀምሳ አመታት ለቻይናውያን ተገዥ ሆኑ። ሆኖም የቢልጌ አባት በአመጽ ቱርኮቹን አስነስቶ ከቻይና አምልጠው ወደ ኦርኾን ተመለሱና እንደገና አሸናፊዎች ሆኑ ይላል።
 
[http://irq.kaznpu.kz/?mod=1&tid=1&oid=15&lang=e ትርጉሙ በሙሉ (በእንግሊዝኛ፣ 'texts' ይጫኑ)]