ከ«ሥነ ኑባሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''ሥነ ኑባሬ''' አንድ የ [[ሥነ ዲበ አካል]] ክፍል መሰረት ነው። የዚህ ፍልስፍና ዋና አትኩሮት የ [[ኑባሬ]]ን ተፈጥሮ መመርመር ነው።
 
ኑባሬ ማለት የ[[ምንም]] ነትየማንነት ተቃራኒ ነው። ምንም ሲባል ባዶ፣ አልባ ፣ ከ[[ኦና]] በላይ ዘልቆ፣ ቁስ አካልም ሆነ፣ ኅዋ፣ ጊዜም ሆነ ብርሃን የሌለበት፣ ባዶ ብቻ ሳይሆን የባዶ መጨረሻ ማለት ነው። ኑባሬ እንግዲህ ከምንም ተቃራኒ የሆነ፣ የሚኖር ወይንም ያለ ማለት ነው።
 
ይሁንና በአንዳንድ ፈላስፋዎች ዘንድ የኑባሬ ትርጉም ከላይ ከተሰጠው የጠበበ ሆኖ ይገኛል። ኑባሬ ማለት [[ክስተት| የክስተቶች]] ተሸካሚ ሆኖ ነገር ግን ክስተቶችን አይጠቀልልም። ለምሳሌ አንድ ሎሚ፣ ቀለሙ፣ ድብሉቡልነቱ፣ ሽታው፣ ወዘተ... የሎሚው ክስተት ሲሆኑ፣ ነገር ግን እነዚህም ባሕርዮች ሁሉ ተሸክሞ የሚገኘው ፣ መኖሩ ወይንም ኑባሬው ይባላል። ስለዚህ ኑባሬው የሎሚው ዲበ አካላዊ ባሕርዮት ሆኖ ይገለጻል ማለት ነው።