ከ«አባይ ወንዝ (ናይል)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
አባይ ማለት የናይል ወንዝ ታላቁ ገባር ወንዝ ሲሆን መነሻው [[ኢትዮጵያ]] ነው። አባይ 70 በመቶ የሚሆነው የሀገሪቱን ወንዞች የውሃ ድርሽ ሲይዝ አጠቃላይ የውሃድርሻውም ቢሆን 50 በምቶ የሚጠጋ ነው። ስለዚህበኢትዮጵያ አባይከአባይ ለግብጽናውጭ ስዳንያሉት ዋናወንዞች ይወሃድምር መንጭድርሻ እንደሆነው30 ሁሉበምቶ ለኢትዮጵያምነው። ከአባይስለዚህ ውጭአባይ ያሉትለግብጽና ወንዞችሱዳን ድምርዋና ድርሻየወሃ 30ምንጭ በምቶእንደሆነው ስለሆነሁሉ ለኢትዮጵያም አባይ ወሳኝ ወንዟ ነው ማለት ነው።ይቻላል። በአሁኑ ወቅትም ኢትዮጵያ የአባይን [[ውሃ]] ፍትሃዊ በሆነ መልኩ አባይ ለሚያቋርጣቸው አገራት እንዲደርስ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገች ትገኛለች። በ[[2011 እ.ኤ.አ.]] የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ፦ ኢትዮጵያ ሌሎቹን የአባይ ተፋሰስ ሃገሮች በማይጎዳ መልክ በአግባቡ የተቀየሰውን "ታላቁ የህዳሴ ግድብ" ተብሎ የተሰየመውን 5250 ሜጋዋት የሚያመነጭ የሃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ መጀመሯን በይፋ አስታውቃለች። ይህ ግድብ የሚገነባው በውጭ የሃብታም ሃገሮች የ[[ገንዘብ]] እርዳታ ሳይሆን በራሷ ህዝቦች የገንዘብ መዋጮ መሆኑን በተለያዩ አጋጣሚወች እየተገለፀ ነው።
እንዲደርስ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገች ትገኛለች። በ[[2011 እ.ኤ.አ.]] የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ፦ ኢትዮጵያ ሌሎቹን የአባይ ተፋሰስ ሃገሮች በማይጎዳ መልክ በአግባቡ የተቀየሰውን "ታላቁ የህዳሴ ግድብ" ተብሎ የተሰየመውን 5250 ሜጋዋት የሚያመነጭ የሃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ መጀመሯን በይፋ አስታውቃለች። ይህ ግድብ የሚገነባው በውጭ የሃብታም ሃገሮች የ[[ገንዘብ]] እርዳታ ሳይሆን በራሷ ህዝቦች የገንዘብ መዋጮ መሆኑን በተለያዩ አጋጣሚወች እየተገለፀ ነው።
{{Infobox_river | river_name = አባይ ወንዝ (ናይል)