ከ«ማሽ (የቴሌቪዥን ትርዒት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:MASH TV Cast 1972.jpg|280px|thumb|ዋና ተዋንያን በ1964 ዓ.ም.]]
'''ማሽ''' ከ1964 ዓም ጀምሮ እስከ 1975 ዓም ድረስ በ[[አሜሪካ]] ተሌቪዥን ላይ የታየ አስቂኝ ተከታታይ ፊልም ነበረ። ትርዒቱ በ[[ኮርያ ጦርነት]] ስለነበረእየሆነ የ[[አሜሪካ]] ሥራዊት [[ሕክምና]] ክፍል ነበረ።አሳየ። የኮርያ ጦርነት እራሱ ለ፫ አመት ብቻ ሲፈጅ፣ ትርዒቱ በጣም ስለ ተወደደ በቴሌቪዥን ላይ ለአስራ አንድ አመታት ቆየ። አርእስቱም በ[[እንግሊዝኛ]] M*A*S*H* ወይም ''ሞባይል አርሚ ሰርጂካል ሆስፒታል'' (ተንቀሳቃሽ ሥራዊት ቀዶጥገና ሀኪምቤት) ነው።
 
{{መዋቅር}}