ከ«ቤኒን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ዓ.ም.
No edit summary
መስመር፡ 33፦
 
ከ1972 እስከ 1990 እ.ኤ.አ. ሀገሪቷ በ[[ማርክሲስት ሌኒኒስት]] አቋም [[የቤኒን ሕዝባዊ ሪፐብሊክ]] ተብላ ተሰመች። በዚህ ጊዜ በሀገሪቷ የኢኮኖሚ ውድቀት ተከስቶ ነበር። በ1991 እ.ኤ.አ. የቤኒን ሪፐብሊክ ተመሠረተ።
 
ቤኒን ወደ ውጭ የሚልከው ዋንኛ ምርት [[ጥጥ]] ሲሆን ከዚህ በላይ [[ካሸው ለውዝ]] (Anacardium occidentale)፣ [[ኮኮነት]]፣ [[ዓሳ]]፣ [[እንጨት]] ወደ ውጭ ይላካሉ።
 
== ማጣቀሻ ==