ከ«ሥነ ሕይወት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 3፦
 
== የታሪክ ዝርዝር ==
ቃሉ «ባዮሎጂ» የግሪክ ቋንቋ ሲሆን፣ በግሪከኛበ[[ግሪክኛ]] «ቢዮስ» (βίος) (bios) ሕይወት ማለት ሲሆን «ሎጎስ» (λόγος) (logos)ጥናት ማለት ነው።
ሥነ-ህይወት፣ የተፈጥሮ ሰገል (ጥናት) ሲሆን የሚያጠናውም ህያው ፍጥረታትን ሆኖ፣ አቋማቸውን፣ ግብረታቸውን፣ እድገታቸውን፣ አመጣጣቸውን፣ ዝግመተ-ለውጣዊ ይዘታቸውን፣ ሥርጭታቸውን እና የመሳሰሉትን ሁሉ ያካትታል። ይህ ሥነ-ጥናት እጅግ ሰፊና ጥልቅ ሲሆን ብዙ ር'ዕሶችንናርዕሶችንና ንዑስ ጥናቶችን ያካትታል። ዓብይ ከሆኑት ርእሶቹ መካከል አምስት የሚሆኑትን የሥነ-ህይወት ጥናት ዋልታዎች አድርጎ መጥቀስ ይቻላል። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው፦
 
* [[ህዋሳት]] የህይወት መሠረት ናቸው፣
* አዳዲስ ዝርያዎችና[[ዝርያ]]ዎችና የሚወረሱ አካላዊ ባሕርያት የዝግመተ-የ[[ዝግመተ ለውጥ]] ውጤቶች ናቸው፣
* ዘረ-መልዓት የዘራዊ ውርስ መሠረታዊ መለኪያዎች ናቸው፣
* አንድ ፍጡር የራሱን ውስጣዊ ነገሮች በመቆጣጠር የጸና እና የረጋ የመኖር ሁኔታን ይፈጥራል፣
* ህያው ፍጡራን ጉልበትን ይጠቀማሉ ይለውጣሉም።
 
የሥነ ሕይወት ንዑስ-ርዕሳን የሚለዩት ፍጥረታትን በሚለኩበትና በሚያጠኑበት ዘይቤ ነው። የህያዋን ሥነ-ጥነተ-ንጥር ህይወታዊ [[ጥንተ-ንጥርንንጥር]]ን ያጠናል፤ የሞለኩይልየ[[ሞለኩይል]] ሥነ-ህይወት የተዋሰበውን ሥነህይወታዊ የሞለኩይል መዋቅር ያጠናል፤ ህዋሳዊ ሥነ-ህይወት የህይወት ገንቢ ጡብ የሆነውን የህዋሳትን ባሕርይ ያጠናል፤ ሥነ-ህይወታዊ ቅንጅታዊ ጥናት የህያዋንን የሰውነት ብልቶችና የብልቶችን መዋቅር፣ አቋማዊና ጥንተ-ንጥራዊ ግብረት ያጠናል፤ ሥነ-ህይወታዊ መዋቅር ደግሞ የሰውነት ክፍሎች ከከባቢያቸው ጋር እንዴት እንደሚሰሩና እንደሚግባቡ ያጠናል።
 
== ==