ከ«ርቀት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ርቀት''' በነጥቦች መካከል ያለ ክፍተት መጠንን መለኪያ ነው። ስለሆነም፣ ጽንሰ ሐሳቡ በለት ትለ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ርቀት''' በነጥቦች መካከል ያለ ክፍተት የክፍተት መጠንን መለኪያ ነው።ጽንሰ ሐሳብ ነው። ስለሆነም፣ ጽንሰ ሐሳቡ በለት ትለት ንግግር እንዲሁም በሂሳብ እና በተፈጥሮበ[[የተፈጥሮ ህግጋጋትህግጋት ጥናት]] ውስጥ ተጠቃሚነት አለው።
 
የርቀት ሃሳብ ሁለት ዓይነት ስሜት( ወይም ትርጓሜ) አለው። በምሳሌ ለማየት፦ <br>
ሰለሞን ጠዋት ከቤቱ ተነስቶ 3 ኪሎ ሜትር ወደ ሥራ ቦታው ቢጓዝ እና ከሰዓት በኋላ ወደ ቤቱ ቢመለስ ፣ የተጓዘው ርቀት ስንት ነው?
 
አንዱ መልስ፣ ሦስት ወደ ፊት፣ ሦስት ወደ ኋላ፤ በአጠቃላይ ስድስት ኪሎ ሜትር ነው። ይህ ዓይነት የርቀት ትርጓሜ «አጠቃላያዊርዝመታዊ ርቀት» ሲባል በሜካኒክስ ጥናት ሥራዋጋ ላይ አይውልም።የለውም።
 
ሌላኛው ትርጓሜ፣ «አቀማመጥዊ ርቀት» ሲባል፣ የሰለሞንን አቀማመጥ በመመርመር መልስ ይሰጣል። ሰለሞን ጠዋት በነበረበት ነጥብ ተመልሶ ስለተቀመጠ፣ስለተገኘ፣ የተጓዘው ርቀት [[ዜሮ]] ነው። ማለት አቀማመጡ አልተለወጠም።
 
«አቀማመጣዊ ርቀት» በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን ክፍተት በቀጥታ መስመር ይለካል። ከቀጥተኛው መንገድ ውጭ ሁለቱን ነጥብ የሚያገናኝ ሌላ መንገድ ርዝመት እዚህ ላይ ፋይዳ የለውም። በ[[ሜካኒክስ]] ወይንም [[የተፈጥሮ ህግጋጋት ጥናት]] ውስጥ ተጠቃሚነት ያለው የርቀት ትርጓሜ ይሄው «አቀማመጣዊ ርቀት» ነው።
 
በሌላ ተጨማሪ ምሳሌ ለማየት፦
ርቀት አቅጣጫ የለሽ መለኪያ ሲሆን በበለጠ ለፊዝክስ ጥና ጥቅም እንዲኖረው አቅጣጫ እንዲኖረው ያስፈልገዋል። ርቀትና አቅጣጫ በአንድ ላይ ሲቀርቡ [[ምዕራፍ]] ይሰኛሉ። ይህ እንግዲህ ለሳይንስ ጥናት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው ጽንሰ ሐሳብ ነው።
[[ስዕል:Egiptian triangle.svg|thumb|right|የሰሎሞን ቤት በቀኝ በኩል ካለው ሾጣጣ ጫፍ ላይ ይገኛል፣ ኳስ ሜዳው በበኩሉ በላይ በኩል ባለው ጫፍ]]
ከጎን ባለው ስዕል እንደሚታየው፣ ይሄው ሰለሞን ከቤቱ ተነስቶ ወደ ግራ፣ በቀጥታ መስመር 4 ኪሎ ሜትር ቢጓዝ፤ ከዚያ ትንሽ ካረፈ በኋላ ወደ ላይ 3 ኪሎ ሜትር ተጉዞ ከኳስ ሜዳው ቢደርስ፣ ከቤቱ እስከ ኳስ ሜዳው ያልው ርቀት ስንት ነው?
ይሄ ጥያቄ ሊያምታታ ይችላል፣ በተለይ የርቀት ትርጉም ጥርት ባለ መልኩ ካልተሰጠና እንደተፈለገ ከተተርጎም ብዙ አይነት መልስ ሊገኝ ይችላል። ለምሳሌ 3+4 =7 ኪሎ ሜትር ሊባል ይችላል። ይሁንና፣ በሳይንስ ዘንድ የሚሰራበት ትርጓሜ ፣ ከላይ እንደተገለጸው፣ «አቀማመጣዊ ርቀት» ነው። የሚለካውም ከቤቱ እስከ ኳስ ሜዳው የተዘረጋውን ቀጥተኛ መስመር በመያዝ ነው። ከስዕሉ መቁጠር እንደሚቻል፣ ርቀቱ 5ኪሎ ሜትር ሆኖ ይገኛል። በሂሳብ ቋንቋ፣ ይህ ርቀት በ[[የፓይታጎረስ እርጉጥ]] ሊሰላ ይችላል፤ ሆኖም ለምንነጋገርበት ርዕስ የግዴታ አስፈላጊ አይደለም።
 
ርቀት አቅጣጫ የለሽ መለኪያ ሲሆን በበለጠ ለፊዝክስ ጥናጥናት ጥቅም እንዲኖረው አቅጣጫ እንዲኖረው ያስፈልገዋል። ርቀትና አቅጣጫ በአንድ ላይ ሲቀርቡ [[ምዕራፍ]] ይሰኛሉ። ይህ እንግዲህ ለሳይንስ ጥናት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው ጽንሰ ሐሳብ ነው።
 
==ርቀት እንደ መለኪያ==
በሁለት ነጥቦች ወይም ቦታዎች መካከል ያለ ክፍተት በብዙ መንገድ ሊለካ ይችላል። ለምሳሌ የገጠር ሰዎች እንደሚለኩ፣ የሁለት ስፍራዎች ክፍተት በ[[ጊዜ]] ሊለካ ይችላል። «ከደሴ እስከ ወልደያ ሁለት ቀን ነው» ሊባል ይችላል። ይሁንና ርቀትን በጊዜ መለካት አስተማማኝ አይሆንም፣ ምክንያቱም አንድ ሰው በ እግሩ ሁለት ቀን የሚውስድበትን ርቀት ሌላው በፈረስ በግማሽ ቀን ሊሄደው ይችላል። አንዱ ፈጣን ሌላው ዘገምተኛ ከሆነ፣ አንዱ ርቀት ብዙ ልኬት ሊኖረው ነው ማለት ነው።
 
በሂደት ሰዎች አስተማማኝ ሆነው ያገኙት መለኪያ [[ውድድር|ውድር]] ሲሆን፣ ይሄውም አንድ ቋሚ ነገርን ወስዶ፣ ርቀቶችን ከዚህ ቋሚ ነገር ዝመት ጋር በማዎዳደር በመለካት ነው። ለምሳሌ፣ አንድ ብጣሽ ብጣሽ ብረት በስምምነት 1ሜትር ነው ከተባለ በኋላ፣ ማንኛውንም ርቀት ከዚህ ብጣሽ አንጻር በማዎዳደር አስተማማኝ ርቀት ሊለካ ይቻላል ምክንያቱም [[ውድር|ውድሩ]] ምንጊዜም ቋሚ ስለሆነ። ለምሳሌ፣ ከደሴ ውልደያ ያለው ርቀት የዚህ ብጣሽ ብረት 120ሺህ ጊዜ እጥፍ ስለሆነ፣ ርቀታቸው መቶ ሃያ ሺህ ሜትር ነው ይባላል።