ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
መስመር፡ 6፦
የተወሰኑ ዝርያዎች፣ የተባእትንም የእንስትንም የዘር ህዋሥ ከአንድ ግላዊ አካል የሚያፈልቁ ሆነው ይገኛሉ። እነዚህ ፍናፍንት (hermaphroditic) በመባል ይታወቃሉ።
 
አብዛኛውን ግዜጊዜ የአንድ ዝርያ ተቃራኒ ፆታዎች፣ የተለያየ የአካል ቅርፅና የባህርይ ገጽታ ይታይባቸዋል። ይህ ልዩነት ሁለቱ ፆታዎች ያለባቸውን የእርባታ ኃላፊነትና የሚያስከትለውን አካላዊ ተፅእኖ ያንፀባርቃል።
 
==ወሲባዊ እርባታ==
[[Image:Sexual cycle.svg|thumb|200px|right|በወሲባዊ ዘይቤ የሚራቡ ፍጡራን ህልውና፣ በህፕሎይድና በዳፕሎይድ ደረጃዎች ውስጥ ማለፍ አለበት ]]
ይህ ተግባር፣ ከላይ እንደተጠቀሰው፣ የእንስትና የተባእትን ዘር በማዋኃድ ወይንም በማዳቀል፣ ፍጡራን ዝርያ (Species)፣በተዋልዶ ከአሮጌ ወደ አዲስ እየተታደስ፡ በቅጥልጣይ ረገድ ለረዥም ጊዜ እንዲቆይ የሚያስችል፣ ተፈጥሯዊ ተግባር ነው። በዘር ሀዋሣት ውህደት ወቅት ክሮሞሶም (Chromosomes) ከአንዱ ለጋሽ (ወላጅ) ወደሌላው ይተላለፋል። እያንዳንዱ ተሣታፊ ህዋሥ የለጋሾችን ግማሽ ክሮሞሶም ይይዛል። ግማሽ የአባት፣ ግማሽ የእናት ክሮሞሶሞች ተገናኛተው ይዋሃዳሉ ማለት ነው። ተወራሽ የዘር ምልክቶች፣ ዲ-አክሲ-ሪቦ-ኒውክሊክ አሲድ ወይንም ዲ-ኤን-ኤ (deoxyribonucleic acid (DNA)) በመባል በሚታወቀው፣ በክሮሞሶሞች ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ውስጥ ሰፍረው ይገኛሉ። ይህ ውህደት ክግማሽ የአባት፣ ክግማሽ የእናት ክፍል የተስራ የክሮሞሶም ጥማድ ይፈጥራል። ክሮሞሶሞች በጥንድ ሆነው በሚገኙበት ጊዜ ዳይፕሎይድ (diploid) ይባላሉ። ክሮሞሶሞች በአሃዳዊ ህላዌ ግዜጊዜ ሃፕሎይድ (haploid) ይባላሉ። ዳይፕሎይድ የሃፕሎይድ ህዋስን (ጋሜት (gametes)) መፍጠር ይችላሉ። ይህ የሃፕሎይድ ጥንሰሳ ሂደት ሚዮሲስ (meiosis) በመባል ይታወቃል። ሚዮሲስ የሚባለው ሂደት የክሮሞሶማዊ ቅልቅል (chromosomal crossover) ሁኔታን ሊፈጥርም ይችላል። ይህ ሁኔታ መሳ በሆኑ ክሮሞሶምች መካከል የሚፈፀም ሲሆን፣ የክሮሞሶሙ ዲ-ኤን-ኤ ከባቢ ተቆርሶ ከሁለተኛው ክሮሞሶም ዲ-ኤን-ኤ ከባቢ ጋር ይዋሃዳል። ተራፊዎቹ ዲ-ኤን-ኤ እርስ በርሳቸው ባኳያቸው ይዋሃዳሉ። ውጤቱም በባህርይ ከበኩር ዳይፕሎይድ የተለየ አዲስ ዳይፕሎይድ መፍጠር ነው። ይህ የክሮሞሶም ቅልቅል ሂደት ከለጋሽ ወላጆች በተፈጥሮ ባህሪው የተለየ አዲስ ዝርያ (Species) ይከስታል።
 
በብዙ ፍጡራን የርቢ ሂደት ውስጥ የሀፕሎይድ ክስተት፣ ጋሜት በመፍጠር ላይ ብቻ ያተኮረ ነው። በዚህ ሁኔታ የሚገኙት ጋሜት እርስ በርሳቸው በመቀላቀል ዳይፕሎይድ መከሰት እንደሚችሉ ሆነው የተዘጋጁ ናቸው። እንዲሁም በሌሎች ፍጡራን ርቢ ጊዜ ጋሜት ራሳቸውን በመክፈል አዲስና ልዩ ልዩ የአካል ህዋሣትን መፍጠር ይችላሉ። እነዚህ በዚህ ሁኔታ የሚፈጠሩ የአካል ህዋሣት ሃፕሎይድ ክሮሞሶም ይኖሯቸዋል። በሁለቱም በኩል የሚገኙት ጋሜት በውጭ አካላቸው ተመሣሣይነት ያሳያሉ። ሆኖም ግን በአካላቸው የማይመሳሰሉ ጋሜት ይገኛሉ። በተለምዶ ተለቅ ያሉት ጋሜት የእንስት ህዋስ (ovum, or egg cell) ሲሆኑ፣ አነስ ያሉት ደግሞ የተባእት ህዋስ (spermatozoon, or sperm cell) ናቸው። በአካል መጠን ተልቅ ያለ ጋሜት የሚያመነጭ ግለፍጡር የእንስትነትን ፆታ ይይዛል፣ እንዲሁም አነስ ያለ ጋሜት የሚያመንጭ ግለፍጡር የተባእትን ፆታ ይይዛል። ሁለቱንም አይነት ጋሜት በአካሉ ውስጥ የሚያመነጭ ግለፍጡር ፍናፍንት (hermaphrodite) ይባላል። በአንዳንድ ሁኔታ hermaphrodite ራሳቸውን በራሳቸው በማዳቀል፣ ያላንዳች ወሲባዊ ጓደኛ አዲስ አካል (ፅንሥ) መፍጠር ይቸላሉ ።
መስመር፡ 65፦
[[Image:Evolsex-dia2a.svg|thumb|right|upright=1.1| ወሲብ የፍጡራን ተመራጭ ገፅታ በድቅለት እንዲሰራጭ ይረዳል። የሚታየው ምስል በወሲባዊ ፍጡር ውስጥ የሚገኙ የዘር ምዝግቦችን (allele) የተደጋጋሚነት ዝግምተ ለውጥ የሚያመዛዝን ነው። (a) እና ኢወሲባዊ መንጋ (b). ቋሚው አምድ ድግምጋሚን ሲያሳይ አግዳሚው አምድ የጊዜ ሂደትን ያሳያል። a/A እና b/B የሚባሉት የዘር ምዝግቦች ህላዊነታቸው አቦሰጥ ነው። ተፈላጊው ዘራዊ ገፅታ AB ከ (a) ዳግም ውህደት በኋላ ብፍጥነት ይሰራጫል, ሆኖም ግን ከ(b) ውስጥ ራሱን ችሎ መከስተ አለበት.]]
 
ወሲባዊ እርባታ ለመጀመሪያ ግዜጊዜ የተከሰተው ከአንድ ቢሊዮን አመታት በፊት እንደሆነ ይገመታል። የወሲብ ክስተት አሃዳዊ ህዋስነት ካላቸው ዩክሮይት(eukaryotes)ከሚባሉ ደቂቅ ህላውያን የመነጨ ነው። የወሲባዊ እርባታ ክስተት እንዲሁም እስክግዜያችንእስክጊዜያችን የመዝለቁ ጉዳይ አከራካሪና እልባት ያልተገኘለት ጉዳይ ነው። አንዳንድ መጣኝ መላምቶች የሚከተሉትን ይመስላሉ፤ ወሲብ ፅንሶቹ የተለያየ ዘራዊ ባህርይ እንዲኖራቸው ያግዛል፣ ወሲብ ጠቃሚ የዘር ገፅታዎች እንዲሰራጩ ይረዳል፣ ወሲብ የማይጠቅሙ ገፅታዎች እንዳይሰራጩ ይረዳል፣ የሚሉት ይገኙበታል።
 
ወሲባዊ እርባታ ዩክሮይት ብቻ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው። ዩክሮይት፣ በውስጣቸው ማዕከላዊ (nucleus)እና ከባቢ (mitochondria)ያሏቸው ህዋሳት ናቸው። ከእንሰሳት በተጨማሪ፣ ዕፅዋት እና ፈንጋይ እንዲሁም ሌሎች ዩክሮይት (ምሣሌ፣ የወባ ነቀዝ) ወሲባዊ እርባታን ይጠቀማሉ። አንዳንድ ደቂቅ ህላውያን ለምሳሌ ባክቴርያ አካላዊ ውህደት (conjugation)የሚባለውን ድቀላ ይጠቀማሉ። ይህ ድቀላ ወሲባዊ ባይሆንም የዘር ምልክቶች እንዲዳቀሉና አዲስ ፅንስ እንዲፈጠር ይረዳል።
መስመር፡ 82፦
(androdioecy)ይባላል።
 
አንዳንድ ግዜጊዜ በአንድ ፅንስ እድገት ሂደት ግዜጊዜ ሽሉ በሴትነትና በወንድንት ማእከል ውስጥ ያለ ይሆናል። ይህ ሁኔታ ድብልቅ ፆታ (intersex) ሲባል፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ግላዊ ፍጡራን ፍናፍንት ሊባሉ ይችላሉ። ሆኖም ግን እንዚህ ፍጡራን ያልተለመዱ ናቸው ምክንያቱም በሴትነትም ሆነ በወንድንት ሙሉ በሙሉ ያልዳበሩ በመሆናቸው ነው።
 
===ዘረ መልአዊ (Genetic)===
[[Image:Drosophila XY sex-determination.svg|thumb|200px|right| እንደ ስብኣውዊ ፍጡር እና ሌሎች ኣጥቢ እንስሳት፣ ዝንቦች የ 'XY' ዖታ መወሰኛን ዘይቤ ይጠቀማሉ። ]]
በዘረ መልአዊ መወሰኛ ዘይቤ፣ የአንድ ግላዊ ፆታ የሚወሰነው በሚወርሰው
የዘርምል (genome)ነው። የዘረ መልአዊ ፆታ መወሰኛ ዘይቤ በተዛባ ሁኔታ የሚወረስ፣ የክሮሞሶማዊ ውህደት ላይ የተመረኮዘ ነው። እነዚህ ክሮሞሶሞች በውስጣቸው የፆታን ክስተት የሚወስኑ የዘር ምልክቶች ይይዛሉ። የፅንሱ ፆታ የሚወሰነው ባሉት የፆታ ክሮሞሶም አይነቶች ወይንም በሚገኙት ክሮሞሶሞች ብዛት ነው። የዘረ መልአዊ ፆታ ውሳኔ በክሮሞሶማዊ ውቅረት ላይ የተመረኮዘ ስለሆነ፣ አብዛኛውን ግዜጊዜ የሚፀነሱት የተባእትና የእንስት ፅንሶች ቁጥር በብዛት አኳያ ሲታይ ተመጣጣኝ ነው።
 
ሰብዓውያንና ሌሎች አጥቢ እንስሳት የ 'XY' የፆታ መወሰኛ ዘዴን ይጠቀማሉ። 'Y' ክሮሞሶም የወንድ ፅንስ እንዲፈጠር የሚያግዙ ማነሳሻ ነገሮችን ይይዛል። የ 'Y' ክሮሞሶም በሌለ ግዜጊዜ በመደበኝነት የሚከሰተው ፅንስ እንስት ይሆናል። ስለዚህ 'XX' ኣጥቢ እንሥሣት እንስት ሲሆኑ 'XY' የሆኑት ደግሞ ተባዕት ናቸው። የ 'XY' ፆታ መወሰኛ ዘይቤ በሌሎች ፍጡራን ለምሣሌ በዝንቦችና በእፅዋት ውስጥ ይገኛል። አንዳንድ ግዜ፣ጊዜ፣ ለምሳሌ በዝንቦች ውስጥ የፆታ ወሳኝ የሚሆነው የ 'Y' ሳይሆን የ'X' ክሮሞሶም ነው።
 
አእዋፍ የ'ZW' ፆታ መወሰኛ ዘይቤ ሲኖራቸው ከላይ ከተጠቀሰው የተገላቢጦሽ ሁኔታ ይታይባቸዋል። የ'W' ክሮሞሶም የእንስትን ፅንስ መ'ከሰት የሚያነሳሱ ነገሮችን ሲይዝ መደበኛው ፆታ ግን ወንድ ነው። በዚህ ሁኔታ ZZ ግላውያን ተባእታን ሲሆኑ፣ 'ZW' ደግሞ እንስታን ናቸው። ብዙ በራሪዎች፣ ቢራቢሮዎችን ጨምሮ የ'ZW' የፆታ መወሰኛ ዘዴን ይከተላሉ። ባየናቸው የ 'XY' እና 'ZW' ፆታ መወሰኛ ዘይቤዎች ውስጥ የፆታ መወሰኛው ክሮሞሶም በአካሉ በአብዛኛው አናሳ ሲሆን የፆታ መወስኛና ማነሳሻ ምልክቶችን ከመያዙ በስተቀር ሌሎች ነገሮች በውስጡ በብዛት አይኖሩም።
መስመር፡ 111፦
ብዙ እንሥሣት በመልክም ሆነ በመጠን ልዩነት ያሳያሉ። ይህ ክስተት ፆታዊ የአካል ልዩነት (sexual dimorphism)በመባል ይታወቃል። ፆታዊ የአካል ልዩነት ከወሲባዊ ምርጫ (sexual selection)- ተመሣሣይ ፆታ ያላቸው ግላውያን ከተቃራኒ ፆታ ጋር ለመዳራት የሚያደርጉት ፉክክር- ጋር የተቆራኘ ነው። የአጋዘን ቀንድ ላምሣሌ፣ ወንዶቹ ከሴቶቹ ጋር የመዳራት እድል ለማግኘት ለሚያደርጉት ፍልሚያ ያሚያገለግል ነው። በአብዛኛው ዝርያ፣ የወንድ ፆታ አባሎች ከሴቶቹ በአካል ይገዝፋሉ። በአጥቢ እንሥሣት ውስጥ ክፍተኛ ፆታዊ የአካል ልዩነት ከአለ ከዚሁ ጋር ተያይዞ አንድ ወንድ ብቻውን ከብዙ ሴቶች ጋር የመዳራት ሁኔታ ይታያል። ይህም የሚሆነው በአካባቢው በሚገኙት ግላውያን ወንዶች መካከል በሚከስተው የጋለ የድሪያ መብት ማረጋገጫ ፍልሚያ ምክንያት ነው።
 
በሌሎች እንሥሣት፣ ነፍሳትንና አሦችን ጨምሮ፣ ሴቶቹ በአካል ከወዶቹ የሚገዝፉበትም ክስተት አለ። ይህ ሁኔታ የድቀላ እንቁላልን ከማዘጋጀት ጋር የተያያዘ ነው ለማለት ይቻላል። ቀድም ሲል እንደተወሳው የእንስትን የዘር ቅንቁላል ወይንም ፍሬ ማዘጋጀት፣የተባእትን የዘር ህዋስ ከማዘጋጅት ይልቅ ብዙ የንጥረነገር ቅምር ይጠይቃል። በአካል የገዘፉ እንስታን ብዙ የዘር እንቁላል መሥራት ይችላሉ። አንዳንድ ግዜጊዜ ይህ ፆታዊ የአካል ልዩነት እጅግ የበዛ ከመሆኑ የተነሳ ወንዶቹ የሴቶቹ ጥገኛ በመሆን ብቻ ተወስነው እንዲቀሩ ያደርጋል።
 
በአእዋፍ ውስጥ ወንዶቹ በአብዛኛው በህብረቀለም የተዋቡ (ለምሣሌ እንደ ተባእት የገነት ወፍ) ሆነው ይታያሉ። ይህ ሁኔታ አንዳንድ ፍጡራንን ለኑሮ በጂ ያልሁነ ሁኔታ ላይ ይጥላቸዋል የሚል አመለካከት አለ። (ለምሣሌ ህብራዊ ቀለም አንድን ወፍ ለአጥቂዎች በግልፅ እንዲታይ ያደርገዋል) ከዚህ በተፃፃሪነት ደግሞ "የስንኩልነት ዘይቤ" (handicap principle)የሚባል አመለካከት አለ። ይህ አመለካከት ወንዱ ወፍ ራሱን ለአጥቂዎች አጋልጦ በማሳየቱ፣ ነገዳዊ ጥንካሬውንና ድፍረቱን ለሴቶቹ ይገልፃል ይላል።