ከ«አካድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Automated text replacement (-ሜስጶጦምያ +መስጴጦምያ)
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦
በ[[ሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር]] መሠረት አካድ (አጋደ) የገነባው [[ታላቁ ሳርጎን]] ነበረ። ሆኖም ከተማው ከሳርጎን ቀድሞ በ[[ኡሩክ]] ንጉሦች [[ኤንሻኩሻና]] እና [[ሉጋል-ዛገሢ]] ዘመናት እንደተገኘ ከጽሕፈቶች ይታወቃል። በመጽሐፍ ቅዱስም (ዘፍ. 10፡10) ዘንድ [[ናምሩድ]] ከሠሩት ከተሞች 1ዱ መሆኑ ይቆጠራል። ከዚህ በላይ [[ኤንመርካርና የአራታ ንጉስ]] በተባለው ሱመራዊ አፈ ታሪክ፣ ልሣናት የተደባለቁባቸው አገሮች [[ሹባር]]፣ [[ሐማዚ]]፣ [[ሱመር]]፣ ኡሪ-ኪ (የአካድ ዙሪያ) እና የ[[አሞራውያን|ማርቱ]] አገር በመባላቸው፤ ይህም የአካድን ጥንታዊነት ይመሰክራል። እንደገና በብዙ ጥንታዊ መዝገቦች፣ ከሰናዖር (ሱመር) ዙሪያ ሌሎቹ '4 ሩቦች' ሲዘረዘሩ እነርሱ 'ማርቱ' (አሞራውያን)፣ 'ሹባር' ([[አሦር]]?)፣ [[ኤላም]]ና 'ኡሪ-ኪ' (አካድ) ናቸው።
 
ከአካድ ንጉሥ ከሳርጎን ዘመን ጀምሮ የአካዳዊ መንግሥት ዋና ከተማ ሆኖ ከ2077 እስከ 2010 ዓክልበ. ገደማ ገዛ። [[አካድኛ]] አንድ [[ሴማዊ ቋንቋ]] ነበርና ይህ ቋንቋ በአካዳዊ መንግሥት ግዜጊዜ በመስጴጦምያም ሆነ በኤላም ይፋዊ ሆነ።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
[[መደብ:ታሪካዊ አገሮች]]
[[መደብ:የሱመር ከተሞች]]
 
[[zh:阿卡德帝国]]