ከ«ጆን ብራውን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:John Brown portrait, 1859.jpg|300px|thumb|ጆን ብራውን 1851 ዓም]]
'''ጆን ብራውን''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ John Brown 1792-1852 ዓም) ዝነኛ [[የባርነት ማጥፋት እንቅስቃሴ]] (ጸረ-[[ባርነት]]) መሪ ነበሩ።
 
በመጨረሻ አክራሪ ሆነና እንደ ተዋጊ በጦር ኃይል ባርዮችን ነጻ ለማስወጣት ይሞክር ነበር። በመጨረሻውም ጥቃት ግን ተያዘና በሙት ብቃ ተሰቀለ። ከዚህ ቀጥሎ ብዙ ጊዜ ሳያልፍ ሀገሪቱ በሙሉ በ[[አሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት]] ውስጥ ትይዝ ጀመር።