ከ«የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 11፦
የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ሐዋርያ [[ቅዱስ ጴጥሮስ]] ወደ ሮሜ ከተማ ሔደው የሮሜ ቤተክርስቲያን መጀመርያ መሪ (ኤጲስ ቆጶስ) እንደ ሆኑ ይታመናል። ከዚያ የሮሜ [[ኤጲስ ቆጶስ]] ወይም «ፓፓ» ከ[[ኢየሩሳሌም]]፣ [[አንጾኪያ]]፣ [[እስክንድርያ]] ጵጵሳት ጋራ የመላው ክርስቲያን ዓለም መሪዎች ሆኑ።
 
በ[[372]] ዓም [[የተሰሎንቄ ዐዋጅ]] ከንጉሥ [[ቴዎዶስዮስ]]ና ከጵጵሳት ወጥቶ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]]ና [[ትምህርተ ሥላሴ]] [[የሮሜ መንግሥት]] [[መንግሥት ሃይማኖት]] እንድሆኑእንዲሆኑ አደረጋቸው። በዚህ ወቅት የመላው ቤተክርስቲያን ስም በይፋ «አንዲቱ ቅድስት ካቶሊክ ኦርቶዶክስና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን» ነበር።
 
በ[[443]] ዓም ([[451 እ.ኤ.አ.]]) ከ[[ከልቄዶን ጉባኤ]] በኋላ የሮሜ ፓፓ ከአንጾኪያና ከእስክንድሪያ ጵጵሳት በ[[ኢየሱስ]] [[ተዋሕዶ]] ባሕርይ ክርክር ሳቢያ ተለይተው፣ በኋላ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ-ኦርቶዶክስ»፣ የተዋሕዶም «ሐዋርያዊ-ኦርቶዶክስ» በመባል ታወቁ።
 
እንደገና በ[[1046]] ዓም ([[1054 እ.ኤ.አ.]]) ከ«[[ታላቅ መነጣጠል]]» ቀጥሎ የ[[ቁስጥንጥንያ]] ጳጳስ ከሮሜ ፓፓ ሲለያዩ፣ ከዚያ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ»፣ የቁስጥንጥንያም «ኦርቶዶክስ» («[[ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]») በመባል ታወቁ።