ከ«ፔሪፓቶስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ስዕል:Spangenberg - Schule des Aristoteles.jpg|600px|thumb|«የአሪስጣጣሊስ ትምህርት ቤት» በ1880 ዓም ገደማ እንደ ተሳለ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 11፦
በ296-277 ዓክልበ. የተቋሙ ሦስተኛ መሪ የሆነው [[ስትራቶ ዘላምፕሳኮስ]] ያስተማረው ርዕዮተ አለም የ[[አምላክ]] ሚና የሚክድ ሲሆን ይህ ትምህርት የ[[ከሃዲነት]] መንስኤ ሆነ።
 
በ94 ዓክልበ. የ[[ሮሜ መንግሥት]] አለቃ [[ሱላ]] ከተማውን በሠራዊት ይዞ ተቋሙን አጠፋ። የአሪስጣጣሊስ ፍልስፍና ወገን ከዚህ በኋላ አነስተኛ ቢሆንም ለጊዜ ተለይቶ ቀረ፣ ከ[[ፕሎቲኖስ]] (197-262 ዓም የኖረ ፈላስፋ) በኋላ ግን «[[አዲስ ፕላቶኒስት]]» የተባለው ፍልስፍና ተነሥቶ በርቶ የአሪስጣጣሊስ ፍልስፍና በእርሱ ውስጥ ተጨመረ። የአሪስጣጣሊስ ትምህርቶችና ጽሑፎች በተለይ በ[[እስልምና]] ፍልስፍና ውስጥ ተጽእኖ ነበራቸው፣ በ[[አውሮፓ]] [[ክርስትና]] አለም ግን እስከ 1200 ዓም ድረስ ተረስተው ነበር።
 
{{መዋቅር-ትምህርት}}