ከ«ወይራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 4፦
==የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ==
== አስተዳደግ ==
 
አደገኛ ዝርዮች፦
 
* [[የወይራ ትንኝ]] - ዕንቁላል በፍርሬው ታስቀምጣለች
* Cycloconium oleaginum [[ፈንገስ]]
* Pseudomonas savastanoi [[ባክቴሪያ]]
* አንዳንድ [[አባጨጓሬ]] ቅጠሉን አባባንም ይበላል
* ጥቁሩ [[የቅርፊት ሦስት አጽቄ]]
* [[የእንኮይ ነቀዝ]] ቅጠሉን ይበላል
* [[ጥንቸል]] ልጡን ይበላል።
 
 
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር==
ከ[[ቅድመ-ታሪክ]] ጀምሮ በ[[ሜድትራኔያን ባህር]] ዙሪያ ታርሷል፤ አሁንም በብዙ አገራት ይታድጋል። በተለይ በሞቀ አገር ለባህር ወይም ውቅያኖስ ቅርብ በሆነ ቦታ ይበቅላል።
 
==የተክሉ ጥቅም ==
ከፍራፍሬው ጭምር የወይራ ምርቶች [[የወይራ ዘይት]]ና እንጨት ናቸው። ቅጠሉም በአንዳንድ ባሕላዊ መስሃኒት ይጠቀማል።
 
በባሕል መድሃኒት፣ የወይራ ዘይት መረቅ ጠብታ በ[[ጆሮ]] ለጆሮ ሕመም ተዘግቧል።<ref>[https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም] 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም</ref>