ከ«ናርመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 10፦
 
ከናርመር ዘመን በኋላ የነገሠው (የ1ኛ ሥርወ መንግሥት 2ኛው ፈሮዖን) በዛሬው የሥነ ቅርስ ሊቃውንት ዘንድ «አሃ» ወይም «ሆር-አሃ» ይባላል። በማኔጦን ዘንድ ከሜኒስ ቀጥሎ የነገሠው ፈርዖን «አጦጢስ» ሲሆን፣ በሌሎች ጥንታዊ የግብጽ ነገሥታት ዝርዝሮች መሠረት የ2ኛው ፈርዖንና የሜኒ ተከታይ ስም [[1 ቴቲ|ቴቲ]] (ወይም ኢቴቲ) ተባለ። እያንዳንዱ ፈርዖን አያሌ ስሞች ስለነበሩት፣ በትክክል ለማለት ትንሽ ቢያስቸግርም በአብዛኛው አስተሳስብ በኩል ይህ ቴቲ እና አሃ አንድ ንጉሥ ነበሩ።
 
==የውጭ መያያዣ==
* [http://www.narmer.org ''The Narmer Catalog'']
 
{{S-start}}