ከ«ጆን ብራውን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|ጆን ብራውን 1851 ዓም '''ጆን ብራውን''' (እንግሊዝኛ፦ John Brown 1792-1852...»
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ጆን ብራውን''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ John Brown 1792-1852 ዓም) ዝነኛ [[የባርነት ማጥፋት እንቅስቃሴ]] (ጸረ-ባርነት) መሪ ነበሩ።
 
በመጨረሻ አክራሪ ሆነና እንደ ተዋጊ በጦር ኃይል ባርዮችን ነጻ ለማስወጣት ይሞክር ነበር። በመጨረሻውም ጥቃት ግን ተያዘና በሙት ብቃ ተሰቀለ። ከዚህ ቀጥሎ ብዙ ጊዜ ሳያልፍ ሀገሪቱ በሙሉ በ[[አሜሪካ ብሔራዊ ጦርነት]] ውስጥ ትይዝ ጀመር።
 
{{መዋቅር-ሰዎች}}