ከ«ወሎ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 6 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q2033705 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ወሎ በሰሜን ምስራቅ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኝ ታሪካዊ አዉራጃ እና ክፍለ ሀገር ሲሆን ዋና ከተማዋ [[ደሴ]] ነው። ከ1842 በፊት የ ወሎ የቀድሞ ስሙ '''ቤተ አማራ''' ሲሆን [[17ኛው ክፍለ ዘመን]] የኦሮሞ መስፋፋትን ተከትሎ በአከባቢዉ ስለ በሰፈረው በ [[ወሎ ኦሮሞ]] ነገድ ተሰየመ። ወሎ በዘር [[አማራ]] ወይም ቤተ አምሀራ ከመሆኑም በተጨማሪ የአማራ የዘር ግንድ መነሻም ጭምር ነዉ፡፡ ቤተ አምሀራ ማለት በቀድሞ ካርታዎች ላይ በሰሜን በሽሎ ወንዝ ፣በደቡብ ጃማ ወንዝ ፣በምእራብ አባይና በምስራቅ አፋር ያዋስኑታል ያዋስኑታል።
'''ወሎ''' በስሜን-ምሥራቅ [[ኢትዮጵያ]] የተገኘ አውራጃና ጠቅላይ ግዛት ነበረ። ዋና ከተማው [[ደሴ]] ነበረ።
የወሎ ድንበር በየዘመኑ የመስፋት እና የመጥበብ ሁኔታዎች የሚታይበት ሲሆን በአንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች እስከ አሰብ ድረስ ይሰፋ ነበር፡፡ ከ[[ጣልያን]] ጦርነት ቀጥሎ በ[[1933]] ዓ.ም. [[አምሐራ ሳዩንት]]፣ [[አዛቦ]]፣ [[ላስታ]]፣ [[ራያ]]፣ [[ዋግ]] እና [[የጁ]] ይፋዊ የወሎ ግዛቶች ሆኑ። የወሎ እጅግ ሰፊ የሚባል አዉራጃ የነበረ ሲሆን በስፋቱም ከሀረርጌ፣ከባሌ እና ከሲዳሞ በመቀጠል በአራተኛ ደረጃ ላይ የቀመጣል ስፋቱም 79,4002 ስኩየር ኪሎሜትር ነበር፡፡
 
በ[[1987]] ዓ.ም. [[ኢህአዴግ]] የ[[ደርግ]]ን ስረአት በሀይል በመጣል አገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ ባወጣዉ ሕገ መንግሥት መሠረት፣ ወሎ የሚባል አስተዳደር በማስቀረት ግዛቱን በ[[አፋር ክልል]]፣ [[ትግራይ ክልል]]፣ እና [[አማራ ክልል]] ተካፈለ።እንዲከፈል ተደረገ።
በዚህ አውራጃ በ[[17ኛው ክፍለ ዘመን]] ስለ ሰፈረው ስለ [[ወሎ ኦሮሞ]] ነገድ ተሰየመ። የቀድሞ ስሙ '''ላኮመልዛ''' ይባላል።
ዶ/ር ዶናልድ ሌቪን "የአሁኗን ኢትዮጵያ የሰሯት ወሎዎች (ቤተ አምሀራዎች) ናቸው ልታመሰግኗቸው ይገባል" ሲል እንዲህል፡፡ finally from irer read this "The echoes of the glorious days of the ancient Amhara province faintly preserved in some remote villages in Amhara-Saynt (still poignantly stuck to the name of its ancient mother province); in the “Zelalemawitwa” Ambassel (the fortress and prison court of Amhara Kings ); in the famous monastry of Abba Eyesus Moa of Hayq Estifanos(the Abbot and cofounder of the Solomonic dynasty); in the four musical notes of Ethiopian traditional musical notes of (Ambassel, Bati, Achihoye lene and Tizita); in the language of the Amharas( their folklore and traditions) and in the name of the founder King of the Solomonic dynasty, Yekuno Amlak, who was a native of ancient Amhara, in Segerat(now a Kebele in the town of Kuta-ber), just outside of Dessie."
 
ከ[[ጣልያን]] ጦርነት ቀጥሎ በ[[1933]] ዓ.ም. [[አምሐራ ሳዩንት]]፣ [[አዛቦ]]፣ [[ላስታ]]፣ [[ራያ]]፣ [[ዋግ]] እና [[የጁ]] ግዛቶች ወደ ወሎ ተጨመሩ።
 
በ[[1987]] ዓ.ም. ሕገ መንግሥት መሠረት፣ ወሎ በ[[አፋር ክልል]]፣ [[ትግራይ ክልል]]፣ እና [[አማራ ክልል]] ተካፈለ።
 
{{መዋቅር}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ወሎ» የተወሰደ