ከ«ቅርንፉድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:The flowers of clove tree in Pemba island.JPG|300px|thumb|ቅርንፉድ]]
'''ቅርንፉድ''' (''Syzygium aromaticum'') [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ የሚገኝ [[ዛፍ]] ተክል ነው።
 
==የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ==
መስመር፡ 7፦
== አስተዳደግ ==
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር==
የቅርንፉድ ዛፍ መጀመርያ መናኸሪያ እስከ 1760 ዓም ድረስ [[የማሉኩ ደሴቶች]] [[ኢንዶኔዥያ]] ብቻ ነበር። ሆኖም ከነዚህ ደሴቶች የቅርንፉድ ንግድ እስከ [[ሶርያ]] በ1730 ዓክልበ. እንደ ደረሰ በ[[ሥነ ቅርስ]] ታውቀዋል።ታውቋል። በ1760 ዓም ግድም አንድ የ[[ፈረንሳይ]] ዜጋ [[ፒዬር ፗቭር]] የዛፉን ቡቃያ ሰርቆ በ[[ዛንዚባር]] እንዳስተከለው ይባላል፤ ይህም የደሴቶቹን [[ምኖፖል]] አስጨረሰው። አሁንም በተለይ እንደ [[ሰብለ ገበያ]] በ[[ባንግላዴሽ]]፣ ኢንዶኔዥያ፣ [[ሕንድ]]፣ [[ማዳጋስካር]]፣ [[ፓኪስታን]]፣ [[ስሪ ላንካ]]፣ [[ታንዛኒያ]] ይታረሳል።
 
==የተክሉ ጥቅም ==
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ እጽዋት]]
[[መደብ:አትክልት]]
ለሳል እና ጉንፋን በሽታዎች፡፡
* አፋችን ንጹህና ጥሩ ማዕዛ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡
Line 25 ⟶ 21:
* የደም ዝውውርን ይጨምራል፡፡
* ጀርምና ጐጂ ባክቴሪያዎችን የሚገድል ንጥረ-ነገር ይዟል፡፡
 
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ እጽዋት]]
[[መደብ:አትክልት]]