ከ«ቅርንፉድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 7፦
== አስተዳደግ ==
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር==
የቅርንፉድ መጀመርያ መናኸሪያ እስከ 1760 ዓም ድረስ [[የማሉኩ ደሴቶች]] [[ኢንዶኔዥያ]] ብቻ ነበር። ሆኖም ከነዚህ ደሴቶች የቅርንፉድ ንግድ እስከ [[ሶርያ]] በ1730 ዓክልበ. እንደ ደረሰ በ[[ሥነ ቅርስ]] ታውቀዋል። በ1760 ዓም ግድም አንድ የ[[ፈረንሳይ]] ዜጋ [[ፒዬር ፗቭር]] የዛፉን ቡቃያ ሰርቆ በ[[ዛንዚባር]] እንዳስገባውእንዳስተከለው ይባላል፤ ይህም የደሴቶቹን [[ምኖፖል]] አስጨረሰው። አሁንም በተለይ እንደ [[ሰብለ ገበያ]] በ[[ባንግላዴሽ]]፣ ኢንዶኔዥያ፣ [[ሕንድ]]፣ [[ማዳጋስካር]]፣ [[ፓኪስታን]]፣ [[ስሪ ላንካ]]፣ [[ታንዛኒያ]] ይታረሳል።
 
==የተክሉ ጥቅም ==