ከ«ሴት (ጾታ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ከምስራቁ ከታየ
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
[[ስዕል:Female.svg|250px|thumb|right|እንስታይ ምልክት]]
'''ሴት''' ወይም '''እንስት''' የአንድ [[ፍጥረት]] [[ጾታ]] ነው። በ[[እንስሳት]]ና በ[[አትክልት]] መካከል ይገኛል።

በእንስሳት፣ ሴት ጾታ በሚለዩ ፍጥረታት ዘንድ [[ወንድ|በወንዱ]] የሚዳብሩ [[እንቁላል|እንቁላሎችን]] የምታመርት ፍጥረት ናት። ሴት [[ወንድ]] በሌለበት በራሷ መራባት አትችልም። ወንድ እና ሴት የሚሉት ባሕርያት ለ[[እንስሳት]] ብቻ ሳይወሰን ለ[[ተክሎች]] እና ለሌሎችም ፍጥረታት ይሠራል።