ከ«ጳውሎስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 13፦
 
ነገር ግን በደረሰባቸው ከተሞች ሁሉ ክርስቶስን ሳያሳምን ቤተ ክርስቲያን ሳይመሠርት አያልፍም ነበር። ፲፬ መልዕክቶችን ሲጽፍ፤ ከኢየሩሳሌም ግሪክ፤ ከግሪክ ሮማ፤ እየተመላለሰ የሐዋርያነት ሥራውን ሲያከናውን ራሱ ድንኳን እየሰፋ የራሱን መሮሪያ ራሱ ይችል ነበር እንጂ ከሰው ድካም የመነጨ ወይንና ምግብ በርሱ፤ ጉሮሮ አላለፉም ማለት ነው። ደንበኛ ሐዋርያነቱን ከሚያስረዱት ከብዙ ሥራዎቹ ውስጥ አንደኛው ይህ ነው።
 
<gallery>
Paul philosopher.jpg|ከ፬ኛው ክፍለ ዘመን የሮሜ መቃብሮች ጥንታዊ የጳውሎስ ምስል
Paul the Apostle - Catacombs of St. Tecla, c. 380 C.E..jpg|372 ዓም ግድም ከሮሜ መቃብር
</gallery>
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}