ከ«ባሕላዊ መድኃኒት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ባሕላዊ መድኃኒት''' ከዘመናዊ [[ሆስፒታል]]ና [[ሕክምና]] ወይም [[መድኃኒት]] አስቀድሞ በማናቸውም ብሔር የተጠበቁት ዘዴዎች ናቸው።
 
የሰው ልጆች በማናቸውም አገር ሲኖሩ በአካባቢያቸውንበአካባቢያቸው የተገኙትን በተለይም የ[[አትክልት]] ዝርያዎች ጥቅም ለመፍትሄ ከትውልድ ትውልድ ያሳልፉ ነበር። አሁንም በ[[ኢንተርኔት]] ዘመን አዲስ ትኩረት እያገኘ ነው።
 
በተለይ የታወቁት፣ [[የቻይና ባሕላዊ መድኃኒት]]፣ [[የፋርስ ባሕላዊ መድኃኒት]]፣ [[የእስልምና መድሃኒት]]፣ አያሌ [[የሕንድ ባሕላዊ መድሃአኒት]] አይነቶች አሉ፤ [[የአፍሪቃ ባሕላዊ መድሃኒት]] አይነቶች አሉ፣ [[የቀይ-ሕንድ ባሕላዊ መድሃኒት]] (አሜሪካ ጥንት ኗሪዎች) አይነቶችም አሉ።