ከ«ቀንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 60 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q82025 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 2፦
[[ስዕል:HighlandCow.01.jpg|thumb|300px|ረጃጅም ቀንዶች ያሉት የ[[ስኮትላንድ]] በሬ]]
 
'''ቀንድ''' በአንዳንድ አይነት እንሳሳ ራስ የሚገኝ ጫፍ ነው። ከ[[ኬራቲን]] የተሠራ ዕውነተኛ ቀንድ የሚገኝባቸው እንስሳት [[ላም]] [[በሬ]] [[ጎሽ]] [[ፍየል]] [[ሚዳቋ]] [[ዋልያ]] ወዘተ. ናቸው። የ[[አውራሪስ]] ቀንድና [[የፈረንጅ አጋዘን]] ቀንድ ሌሎች አይነቶች ናቸው። የአጋዘንየፈረንጅ አጋዘን ቀንድ እንዲያውም ከኬራቲን ሳይሆን በየአመቱ የሚበቅል [[አጥንት]] ነው።
 
በጥንት [[አይሁዶች]] ከ[[አውራ በግ]] ቀንድ '[[ሾፋር]]' የሚባል ሙዚቃ መሣርያ ይሠሩ ነበር። በብዙ ዘመናት ላይ ደግሞ ቀንዶች ለመጠጫ እንዲሁም [[ባሩድ]] ለመሸከም ይጠቅሙ ነበር።