ከ«እምቧይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
 
==የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ==
ቊጥቋጣም ዕጽ አንድ ሜትር ይደርሳል።
 
== አስተዳደግ ==
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር==
በኢትዮጵያ ግዛት በሰፊው የተስፋፋ ነው። ባጠቃላይ በተፈጀ መስክ ወይም መንገድ ዳር በጣም ተራ ነው።
 
==የተክሉ ጥቅም ==
ድቡልቡል ፍሬዎቹ ደማቅ ብርቱካን ሲሆኑ ልጆች ለመቅሰም ይፈተናሉ፤ ስለዚህ በልጆች መመረዝ ይደርስባቸዋል። ጥርሱም በዘለቄታ የተበለዘ፣ የተጎዳ ይሆንባቸዋል።
 
ከሽንት ጋር በመቃላቀል ፍሬው በቆዳ ፋቂ ፍብሪካ ውስጥ፣ ወይም [[ጨብጡ]] ለማከም ተጠቅሟል።<ref>አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE] March 1976 እ.ኤ.አ.</ref>
 
{{መዋቅር}}