ከ«ጉድ ታይምዝ (የሺክ ዘፈን)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
fix
No edit summary
መስመር፡ 17፦
}}
 
«'''ጉድ ታይምዝ'''» (Good Times) ከ[[1979 እ.ኤ.አ.]] ([[1971]] ዓም) የሆነ የ[[ሺክ]] ነጠላ ዘፈን ነው። ከሦስተኛ አልበማቸው ''[[ሪስኬ]]'' ነው፤ በብዙ አገራት በዚያው አመት እስከ #1 ሥፍራ ድረስ ፈለቀ። ዘፈኑ #1 በሆነበት ወቅት፣ ከጥር 1966 ዓም ጀምሮ የተሠራጨው እጅግ ታዋቂ ቴሌቪዝን ትርዒት «[[ጉድ ታይምዝ (የቴሌቪዥን ትርዒት)|ጉድ ታይምዝ]]» እንዳጋጣሚ ጨረሰ።

ዘፈኑ ዓለም ዙሪያ ተወደደና በ[[ሂፕ-ሆፕ]] ሙዚቃ ከዘፈኖች ሁሉ የተቀመሰው ዜማ ሆኗል።
 
*'''[https://www.youtube.com/watch?v=Nei5d-NHSVo ሺክ በሮሜ 1979 እ.ኤ.አ. - ለጣልያን ቴሌቪዥን ሲያጨፍሩት]'''