ከ«ዋንዛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Cordia africana02.jpg|300px|thumb|ዋንዛ]]
'''ዋንዛ''' (Cordia Africana) በ[[ኢትዮጵያ]] እንዲሁም በ[[አፍሪካ]] ሁሉ የሚበቅል ግዙፍ ዛፍ ነው። ቢጫ ፍሬው ሲበስል በጣም ጣፋጭ ነው። የፍሬው ይዘት ከላይ ለስላሳና ሙሽሽ የሚል ሲሆን መሃሉ ላይ ግን የማይቆረጠም፣ ምናልባትም ያጠቃላይ ፍሬውን 3/5ኛ የያዘ ፍሬ አለ። <ref>http://ethiopia.limbo13.com/index.php/wanza/</ref>
 
==የዋንዛ ተጨማሪ ጥቅሞች ==
መስመር፡ 9፦
ግንዱም ለተለያዩ የቤት እቃ መስሪያነት ይጠቅማል፣ ለቅርጻቅጽም እንዲሁ።
 
በ1968 ዓም በተዘገበ በአንድ ባህላዊ እምነት፣ «የሸረሪት በሽታ» የተባለ ቆዳ ችግር በ[[ሸረሪት]] በእንቅልፋቸው እንደ ተፈጠረ ሲሆን፣ በዚህ እምነት የዋንዛ [[አመድ]] በ[[ቅቤ]] ሲቀልቀል ለሕክምናው ይሆናል።<ref>[http://www.ethnopharmacologia.org/prelude2016/pdf/biblio-hg-07-getahun.pdf አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE] March 1976 እ.ኤ.አ.</ref>
==ለዋንዛ ተስማሚ የሆነ አየር ጠባይና መሬት ==
ዋንዛ ከ[[ደጋ]] በስተቀር [[ቆላ]]ና [[ወይና ደጋ]] ተስማሚው ናቸው።