ከ«ዋንዛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 4 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q764004 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Cordia africana02.jpg|300px|thumb|ዋንዛ]]
'''ዋንዛ''' (Cordia Africana) በ[[ኢትዮጵያ]] እንዲሁም በ[[አፍሪካ]] ሁሉ የሚበቅል ግዙፍ ዛፍ ነው። ፍሬው ሲበስል በጣም ጣፋጭ ነው። የፍሬው ይዘት ከላይ ለስላሳና ሙሽሽ የሚል ሲሆን መሃሉ ላይ ግን የማይቆረጠም፣ ምናልባትም ያጠቃላይ ፍሬውን 3/5ኛ የያዘ ፍሬ አለ። <ref>http://ethiopia.limbo13.com/index.php/wanza/</ref>