ከ«ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 28፦
|}
</center>
==የቁጥር ምልክቶች==
 
የ[[ሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥሮች]] ምልክቶች (0123456789) በዘመናዊ ቅርጾቻቸው በ[[አውሮፓ]] ከ1550 ዓም ግድም ጀምሮ ነው። ከዚያ በፊት በነባሮች ቅርጾቻቸው በአውሮፓ ከ[[968]] ዓም ጀምሮ ይታወቁ ነበር። እነርሱም ከ[[አረብኛ ቁጥሮች]] ተወሰዱ። አረቦችም [[የሕንድ ቁጥሮች]] የበደሩ ከ[[768]] ዓም ጀምሮ ነበር። የአረብ ሊቃውንት ከአውሮፓ ሊቃውንት በነዚህ ፪ መቶ አመታት በ[[ዜሮ]] (0) ጥቅም ቅድምትነታቸው ምክንያት፣ በሥነ ቁጥር ብቻ ሳይሆን በሌሎች [[ሳይንስ]] ዘርፎች ሥነ ቁጥሮች በመቀለላቸው በኩል፣ ለጊዜው የአረብ አለም ሊቃውንት በይበልጥ ለመግፋት ቻሉ። ሕንዶችችም የዜሮ ጥቅም ያወቁት ከ[[620]] ዓም ጀምሮ ነበር።
 
መስመር፡ 45፦
|Ⲁ||Ⲃ||Ⲅ||Ⲇ||Ⲉ||Ⲋ||Ⲍ||Ⲏ||Ⲑ||Ⲓ||Ⲕ||Ⲗ||Ⲙ||Ⲛ||Ⲝ||Ⲟ||Ⲡ||style=font-weight:normal|Ϥ||Ⲣ
|}
 
ይህ የግሪክ ዘዴ የተለማ ምናልባት 400 ዓክልበ. ግድም ሲሆን፣ ምናልባት የግዕዝ ቁጥር ቅርጾች ከ400-900 ዓም ያህል ናቸው። ከ400 ዓክልበ. በፊት ግሪኮች ሌላ አቆጣጠር ዘዴ ነበራቸው።
 
በአውሮፓ ከሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥሮች በፊት የነበረው ዘዴ [[ሮማዊ ቁጥሮች]] በአንዳንድ ቦታ እስካሁን ይገኛል። በዚህም፦
Line 56 ⟶ 58:
* CD = ፬፻ ፣ D = ፭፻ ፣ DC = ፮፻ ወዘተ.
* CM = ፱፻ ፣ M = ፲፻ ፣ MC = ፲፩፻
 
እነዚህ ቅርጾች እንደ [[ላቲን አልፋቤት]] ፊደላት I, V, X, L, C, D, M ለመምሰል የጀመሩ ከ1 ዓም አካባቢ ነው። ሆኖም በውነት ከጥንታዊ [[ኤትሩስክኛ]] ቁጥሮቹ ምልክቶች («𐌠, 𐌡, 𐌢, ⋔, 𐌚, ⊕» ለ«I, V, X, L, C, M») የተለሙ ናቸው።
 
[[መደብ:ሥነ ቁጥር]]