ከ«Y» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 9፦
በ[[ኤትሩስክኛ]] ደግሞ ይህ «Y» ለአነባቢው «ኡ» ይወክል ነበር። በ[[ሮማይስጥ]] ቅርጹ ከ400 ዓም ያህል በኋላ እንደ «V» ተቀየረ፣ ይህም አንድላይ ተነባቢውን «ው» ወይም አናባቢውን «ኡ» አመለከተ።
 
በኋላ የ[[ግሪክኛ]] ቃላት በሮማይሥትበሮማይስጥ ፊደል ለመጻፍ፣ /ኢው/ የሚል አናባቢ ጉድለት ለመሞላት የሮሜ ቄሣር [[ክላውዴዎስ]] አዲሱን ፊደል '''Ⱶ''' ፈጠረ፤ ከክላውዴዎስ ዘመን በኋለ ግን ([[46]] ዓም) የ'''Ⱶ''' ጥቅም ተተወ። በ[[85]] ዓም አካባቢ አዲሱ ፊደል «Y» በቀጥታ ከግሪክ ለ፪ኛ ጊዜ ተበደረ።
 
በሚከተሉ ዘመናት የ«Y» ድምጽ ባብዛኛው ከ/ኢው/ ወደ /ኢ/ ተቀለለ። በዘመናዊ [[እንግሊዝኛ]] አጠራር ይህ ደግሞ ስለ [[ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ]] «Y» እንደ /አይ/ ሊያሰማ ይችላል፤ ለምሳሌ፦ my /ማይ/ (የኔ) ። በተጨማሪ እንደ ተናባቢው /ይ/ ይጠቅማል፤ ይህ የነባሩ የመካከለኛ እንግሊዝኛ ፊደል «ȝ» (/ይ/፣ /ኅ/ ወይም /ግ/) በመተካት ነው።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/Y» የተወሰደ