ከ«በጢሕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
changing var. lanatus to var. vulgaris; this mat be temporary but var. lanatus as on .en has caused too much confusion
መስመር፡ 14፦
'''በጢሕ''' ወይም '''ብርጭቅ''' ([[ሮማይስጥ]]፦ Citrullus lanatus) በ[[ኢትዮጵያ]] እና በሌሎች አገራት ውስጥ የሚገኝ ተክል ዝርያ ነው።
 
ይህ ዝርያ ሁለት አይነት ፍራፍሬ የሚበቅሉ ሁለት አይነቶች አሉት፤ እነርሱም [[ሃብሃብ]] (Citrullus lanatus var. lanatusvulgaris) ወይም [[መሐሌ]] (ፍሬው) እና [[የትርንጎ ዱባ]] (Citrullus lanatus var. caffer ወይም ሌሎች እንደሚሉት Citrullus amarus) ወይም ፍሬው «ፃማ» ናቸው። ይህ የትሪንጎ ዱባ ግን የ[[ትርንጎ]] አይነት አይደለም፤ መጀመርያ ከ[[ደቡባዊ አፍሪካ]] የሚገኝ አይነት [[ዱባ]] ነው።
 
እነዚህ አይነቶች በፍሬያቸው ሊታወቁ ይችላሉ። የመሐሌ ውስጥ ሥጋ ጣፋጭና አብዛኞቹ ቀይ እየሆነ፣ የ«ጻማ»ም ነጭና በይበልጥ መራራ ነው።